By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 2 years ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ጥቅምት 18 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት በመሸናነፍ ቀሪ ሶስቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ በአጠቃላይ 19 ጎሎች በ16 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 27 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ አንድ ቀይ ካርድ(በሁለተኛ ቢጫ) ተመዝግቧል ።

በተጫዋቾች በረከት ወልደዮሐንስ(ሀዲያ ሆሳዕና)  ክለቡ ከሀምበሪቾ ጋር ባደረገው የ4ኛ ጨዋታ በ50ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ ቀይ ካርድ አይቶ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ ተወስኗል።

- ማሰታውቂያ -

በክለቦች ወልቂጤ ከተማ ፣ ሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ በነበራቸው የ4ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ የክለቦቻቸው ደጋፊዎች የእለቱ ዳኞችን አፀያፊ ስደብ ስለመሳደባቸው ሪፖርት ቀርቦባቸው የክለቡ ደጋፊዎች ለፈፀሙት ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሠረት ሶስቱም ከለቦች እያንዳንዳቸው ብር 50000/ሃምሳ ሺህ/ እንዲከፍሉ ተወስኗል።
ኢትዮጵያ ቡና ክለቡ ከፋሲል ከነማ ጋር በነበረው የ4ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች የእለቱ ዳኞችን እና የተጋጣሚን ቡድን ተጫዋቾችን አፀያፊ ስደብ ስለመሳደባቸውና የወንበር ስብርባሪ ወደሜዳ ስለመወርወራቸው ሪፖርት የቀረበ ሲሆን የክለቡ ደጋፊዎች ከዚህ በፊት አፀያፊ ስደብ በመሳደብ ከተቀጡት ቅጣት ሊታረሙ ባለመቻላቸው በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት ብር 75 000 /ሰባ አምስት ሺህ / እንዲሁም ቁሳቁስ ወደ ሜዳ በመወርውራቸው በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሠረት ብር 25 000 /ሀያ አምስት ሺህ / በድምሩ ክለቡ ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ/ እንዲከፍል ተወስኗል።

በተጨማሪም ለኢትዮጵያ ቡና የቡድን መሪ እና የደጋፊ ማህበር ተወካይ የፕሪምየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ለማነጋገር ጥሪውን አስተላልፏል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ”ከ15 ዓመት በኋላ በሊጉ ለሻሸመኔ ከተማ የመጀመሪያ ጎል ያስቀጠርኩ ታሪካዊ ተጫዋች በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል” ያሬድ ዳዊት/የሻሸመኔ ከተማ ተጫዋች/
Next Article ሉሲዎቹ በናይጀሪያ እንግልት እንደደረሰባቸዉ ተገልጿል !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግዜናዎችቃለመጠይቅኢትዮጵያ መድህን

” በህይወቴ ሁሌም ከምኮራባቸው ታሪኮች አንዱ የኢትዮጵያ ቡና ቆይታዬ ነው “ቢኒያም ካሳሁን /ኢትዮጵያ መድህን /

Aku Emati By Aku Emati 4 years ago
ኮልፌ ቀራኒዮ ከ ጅማ አባጅፋር | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ለከፍተኛ ሊግ አሰልጣኞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ።
ሪፖርት | በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ5ኛ ሳምንት ጨዋታ ቅ/ጊዮርጊስ በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል።
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን በመርታት ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?