መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቻን ቡድን 25 ተጨዋቾችን ወደ ሆቴል እንዲገቡ ጥሪ አቅርቧል 
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቻን ቡድን 25 ተጨዋቾችን ወደ ሆቴል እንዲገቡ ጥሪ አቅርቧል 

አጋራ
አጋራ

በወርሀ ጥር (ከጥር 4 – የካቲት 27) በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን(በሀገር በቀል ተጫዋቾች ብቻ የሚጫወቱበት) ውድድር ከሚሳተፉት 16 ሀገሮች አላፊ የሆኑት 15 ሀገሮች የታወቁ ሲሆን ቀሪውን 1 ሀገር ለመወሰን ኢትዮጵያና ሩዋንዳ የሚጫወቱ ይሆናል።  የሁለቱ ሀገሮች የመጀመሪያ ጨዋታ ጥቅምት 26 አ/አ ላይ ሲካሄድ የመልሱ ጨዋታ ህዳር 3 ኪጋሊ ላይ የሚደረግ ይሆናል። አስልጣኝ አሸናፊ በቀለም ወደ ብሔራዊ ቡድኑ የተጠሩዋቸው 25 ተጨዋቾች ስም ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡ በተያያዘ ዜናም በቻን የደርሶ መልስ ውደድር ምክኒያት  የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ይጀመራል ከተባለበት ጥቅምት 25 እና 26 ሊገፋ እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል፡፡

ቅዱስ ጊዮርጊስ 

  • ለአለም ብርሃኑ 
  • ሳለሃዲን ባርጊቾ 
  • አበባው ቡታቆ
  • ምንተስኖት አዳነ 
  • ሙሉአለም መስፍን 
  • አስቻለው ታመነ 
  • አሜ መሀመድ
  • አቡበከር ሳኒ 
  • ሰለሃዲን ሰኢድ
  •  ኢትዮ-ኤሌክትሪክ 
  • ግርማ በቀለ 
  • ተክሉ ተስፋዬ
  • ኢትዮጵያ ቡና
  • ሳምሶን ጥላሁን 
  • መስኡድ መሀመድ
  • አዳማ ከተማ
  • ዳዋ ሆቴሳ 
  • ሱራፌል ዳኛቸው
  • ሀዋሳ ከተማ
  • .ደስታ ዩሀንስ 
  • ፍሬው ሰለሞን
  • ደደቢት 
  • ታሪክ ጌትነት 
  • ጌታነህ ከበደ
  • .መከላከያ 
  • ቴዎድሮስ ደስታ 
  • ምንይሉ ወንድሙ
  • መቐለ ከተማ
  • አማኑኤል ገ/ሚካኤል
  • ድሬደዋ ከተማ
  • ጀማል ጣሰው
  • ጅማአባጅፋር 
  • ሄኖክ አዱኛ
  • ወላይታ ድቻ 
  • እሸቱ መና
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየጨዋታ ዘገባ

ዋልያዎቹ በቴራንጋ አናብስቱ ሽንፈት አስተናገዱ

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በባህርዳር አለምአቀፍ ስታድየም ሴኔጋልን የገጠመችው ኢትዮጵያ አንድ ለ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ጨዋታ የሁለት ሀገር ዜግነት ያላቸው ዳኞች ይመሩታል

የካሜሮን እና የሴንትራል አፍሪካ ሪፐቭሊክ ዳኞች በጣምራ በባህርዳር የሚደረገውን ወሳኝ ጨዋታ ይመራሉ።...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ሴኔጋል ስብስቧን ይፋ አደረገች

ኢትዮጵያን የምትገጥመው ሴኔጋል ስብስቧን አሳውቃለች። ለ2027ቱ የኬኒያ ፣ ዩጋንዳ እና ታንዛኒያ አስተናጋጅነት...