መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና ሲዳማ ቡና ምንተስኖት ከበደን ለማስፈረም ተስማምቷል
ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ምንተስኖት ከበደን ለማስፈረም ተስማምቷል

አጋራ
አጋራ

ከደቂቃዎች በፊት ከሲዳማ ቡና ውስጥ አዋቂ በተገኘ መረጃ ከኢትዮዽያ ቡና ጋር የልቀቁኝ ደብዳቤ አስገብቶ የተለያየው ምንተስኖት/ አፍሪካ/ ለሲዳማ ቡና ለ2 አመት ለመጫወት ተስማምቷል።

አልጣኝ ገብረ መድህን ሃይሌ የሲዳማ ቡና ስኳዱን እያጠናከረ ሲሆን በ2014 የሊጉን ዋንጫ ለመውሰድ የሚያስችል አቅም እያጠናከረ መሄዱን የሚያሳይሸሆኗል። አፍሪካ ሲዳማ ቡናን የተቀላቀለ 7ኛው ተጨዋች ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...