የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሪፖርት | የዛሬ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ጨዋታዎች ሀዋሳ እና ፋሲልን ባለ ድል አድርገዋል

በበርካታ ደጋፊዎች ፊት የተደረገው የሦስተኛው ሳምንት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁለት ጨዋታዎች በሐይቆቹ እና አፄዎቹ አሸናፊነት ተቋጭቷል። ሀዋሳ ከተማ 2-1 ወላይታ ድቻ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን...

ቅዱስ ጊዮርጊስነጌሌ አርሲዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ በአቤል ያለው ግብ አሸንፈዋል

በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብር ነገሌ አርሲን በአዲስ አበባ ስታድየም የገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 ለ 0 አሸንፏል። በጨዋታ እንቅስቃሴ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ግርማ ዲሳሳ አንድ ጨዋታ ሲቀጣ መቻል ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሲዳማ ቡና እያንዳዳቸው አምስት ሺ ብር ተቀጥተዋል።

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ግርማ ዲሳሳ (ባህርዳር ከተማ):  የመታወቂያ ቁጥር አርብ ጥቅምት 14 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ አርባምንጭ ከተማ ጋር ባደረገው የ2ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ...

መቐለ 70 እንደርታመቻልሽረ ምድረገነትኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሪፓርት | የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

የመቐለ እና መቻል ጨዋታ 2ለ2 ሲጠናቀቅ የንግድ ባንክ እና ምድረገነት ሽረ ጨዋታ ግን ያለ ጎል ተቋጭቷል። መቐለ 70 እንደርታ 2-2 መቻል የዕለቱ ቀዳሚ...

ወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማፋሲል ከነማ

ሪፖርት | ፋሲል እና ድሬዳዋ የሊጉን የመጀመሪያ ድል አስመዝግበዋል

የሊጉ የሁለተኛ ቀን የሀዋሳ ሁለት ጨዋታዎች አፄዎቹን እና ብርቱካናማዎቹን ባለ ድል በማድረግ ተጠናቀዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ 0-2 ፋሲል ከነማ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የዕለቱ ቀዳሚ...

መቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሪፖርት | ሽረ ምድረገነት ሊጉን በድል ጀምሯል

በትግራይ ደርቢ የተገናኙት ሽረ ምድረገነት እና መቐለ 70 እንደርታ ያገረጉት መርሀግብር ሽረዎች በዳንኤል ዳርጌ ብቸኛ ጎል አሸናፊ ሆነዋል። ተመጣጣኝ እንቅስቃሴዎች የነበሩት ነገር ግን...

ሀዲያ ሆሳዕናባህርዳር ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ባህርዳር ከተማ ድል ሲቀናው ሻምፒዮኑ ዓመቱን በአቻ ጀምሯል

የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ የአዲስ አበባ ስታድየም ሁለት ጨዋታዎችን አሰትናግዷል። ከቀን 7:00 ጀምሮ የተደረገው የኢትዮጵያ መድን...