By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሪፖርት | ሽረ ምድረገነት ሊጉን በድል ጀምሯል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ስሁል ሽረየጨዋታ ዘገባየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችመቐለ 70 እንደርታ

ሪፖርት | ሽረ ምድረገነት ሊጉን በድል ጀምሯል

fitsum Wadu
fitsum Wadu 5 months ago
Share
SHARE

በትግራይ ደርቢ የተገናኙት ሽረ ምድረገነት እና መቐለ 70 እንደርታ ያገረጉት መርሀግብር ሽረዎች በዳንኤል ዳርጌ ብቸኛ ጎል አሸናፊ ሆነዋል።

ተመጣጣኝ እንቅስቃሴዎች የነበሩት ነገር ግን በሙከራዎች ብዙም መድመቅ ያልቻለው ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ በተወሰነ መልኩ የመጨረሻው ሜዳ ላይ ኮስታራ ለመሆን ጥረት ሲያደርጉ የሚስተዋሉት ሽረዎች ተካልኝ ደጀኔ ከግራ መስመር ያሻገረውን ኳስ ሽመክት ጉግሳ አመቻችቾ አቀብሎት ዳንኤል ዳርጌ በጥሩ አጨራረስ ጎል አድርጎታል። ጎል ካስተናገዱ በኋላ በፈጣን ሽግግር ከመስመር መነሳትን መርጠው የተጫወቱት መቐለዎች ቦና ዓሊ ከብርሀኑ አዳሙ ያገኘውን ኳስ በቀላሉ ካመከናት በኋላ አጋማሹ በሽረ ምድረገነት 1ለ0 መሪነት ተጋምሷል።

ከዕረፍት መልስ በቀጠለው ጨዋታ ሽረዎች በይበልጥ ወደ ኋላ በማፈግፈግ ያስቆጠሯትን ጎል ለማስጠበቅ ጥረት ሲያደርጉ በአንፃሩ መቐለ 70 እንደርታ በአዲስ ጉልበት ተጫዋቾችን ቀይሮ በማስገባት ጫናዎችን ማሳደር ቢችሉም ከጎል ጋር መገናኘቱ ግን ከብዷቸው ተመልክተናል። በተለይ ኪቲካ ጀማ ለፍፁም ሰቶት አማካዩ ሞክሮ የግብ ዘቡ ሪችሞንድ አዩ ያመከተነበት ስንታየሁ መንግስቱ በደካማ እግሩ መቶ ሪችሞንድ አዩ ሲያምክንበት ብርሀኑ አዳሙም ካደረጋት እና ሪችሞንድ ለሦስተኛ ጊዜ ካዳናት ኳስ በኋላ ጥቅጥቅ ባለ መከላከያ ውስጥ የተጠመዱት ሽረዎች ተሳክቶላቸው አሸንፈው ወጥዋል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ባህርዳር ከተማ ድል ሲቀናው ሻምፒዮኑ ዓመቱን በአቻ ጀምሯል
Next Article ብሩክ እንዳለ፣ ዳንላንድ ኢብራሂም፣ ኤልያስ አህመድ እና ሐይደር ሸረፋ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው በክለቦች ኢትዮጵያ ቡና፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ሀዲያ ሆሳዕና እና ወልዋሎ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ኮንፌድሬሽን ካፕአፍሪካወላይታ ድቻዜናዎች

ወላይታ ድቻ በሀዋሳና አዲስአበባ ደማቅ አቀባባል ተደረገለት

Mussie Girmay By Mussie Girmay 8 years ago
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ አስፈረመ !!
የአምስቱ የኮቪድ 19 ተጠቂ ተጨዋቾች ውጤት ዛሬ ይታወቃል…
የሴቶች ፣ የከፍተኛ ፣ አንደኛ እና ከ20 ዓመት በታች ሊጎች የዝውውር ጊዜ የሚጀመርበት ወቅት ታውቋል
ሪፖርት| ባህርዳር ከተማ የሊጉ መሪ መቐለ 70እንደርታ ላይ ድልን ተቀዳጅተዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?