የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፕሪምየር ሊጉ ዳኞች ቅሬታቸው የከረረ መስሏል..?

ነገ በስድስተኛ ሳምንቱ የሚመለሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የሚመሩ ዳኞች የጥቅማጥቅም ጥያቄያችን መልስ ሊያገኝ ይገባል ሲሉ ተደምጠዋል። የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለአምስት ሳምንታት ሲደረግ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የጦና ንቦቹ ቀጣይ አሰልጣኝ ታውቋል

በያዝነው የውድድር ዘመን ወላይታ ድቻን የሚመራው ሦስተኛው አሰልጣኝ ታውቋል። ሀያ ቡድኖችን በሚያሳትፈው የ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች አራቱን ተሸንፎ...

ዕይታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በብዙ ጉዳዮች የታጀበው የአምስት ሳምንታት የሊጉ ጉዞ …!

አላስፈላጊ ካርዶች እና መሻሻል የሚገባው የተጫዋቾች የዲሲፕሊን ግድፈት ...! ተስፋን የሰነቁ ወጣት ተጫዋቾች እና አዳዲስ ፊቶች...! ካለፈው አመት መማር ያልቻሉ እና ኮስተር ብለው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የ5ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ይሁን እንዳሻው (አርባምንጭ ከተማ)  ቅዳሜ ጥቅምት 29 2018 ዓ.ም, ክለቡ ከ ኢትዮጵያ መድን ጋር ባደረገው የ5ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ...

ሀዋሳ ከተማመቻልኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሊጉ የከተማ ለውጥን ከማድረጉ በፊት የተከወኑ የመጨረሻ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የዛሬ ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 መቻልን ደግሞ ከፋሲል ከነማ ያለ ጎል ለያይቷል። ሀዋሳ ከተማን ከ ኢትዮጵያ ንግድ...

ሀዲያ ሆሳዕናሸገር ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከተማ የአዲስ አበባ ቆይታውን ያለሽንፈት ሲያጠናቅቅ  ሸገር ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል !

በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ አዲስ አበባ የመጨረሻ ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን ኢትዮጵያ ቡናን ከ አዳማ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ  አዳማ ከተማ  በ 56 ደቂቃ...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ  ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ድል ሲመለስ አርባምንጭ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል

ሸገር ከተማን ከገጠመበት ስብስብ አምስት ተጨዋቾች መቀየር የቻሉት ፈረሰኛዎቹ የጣና ሞገዶቹን ሶስት ለ አንድ አሸነፉ ባህር ዳር ከተማ 1-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታው በጀመረ...

ሲዳማ ቡናሽረ ምድረገነትወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የሀዋሳ የዛሬ ቆይታ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋን ባለ ድል አድርጓል

ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ በተመሳሳይ 2ለ1 በሆነ ውጤት ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል። ምድረገነት ሽረ 1-2 ሲዳማ ቡና ሲዳማ ቡናዎች ጥሩ አጀማመር ባደረጉበት የመጀመሪያዎቹ አስር...