በተመሳሳይ አንድ አንድ ጎል የተቆጠረባቸው ሦስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀዋል። ምድረ ገነት ሽረ 1-0 ሀዋሳ ከተማ ከቀትር መልስ የአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናገደው የምድረ ገነት...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ፍቅሩ አለማየሁ (ሸገር ከተማ) : ረቡዕ ኅዳር 17 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ7ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ...
በሳምንቱ የማሳረጊያ ቀን በተደረጉ ጨዋታዎች ምድረገነት ሽረ በድል ሲያሸበርቅ ሁለት ቀሪ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። ድሬዳዋ ከተማ 0-2 ምድረገነት ሽረ ሳምንቱን በሚያሳርገው የዕለቱ...
ሲዳማ ቡና ፣ ፋሲል ከነማ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ባለ ድል ሆነዋል። መቻል 1-2 ሲዳማ ቡና ፈጣን አጀማመርን ያደረጉት መቻሎች ጎል...
በሊጉ አንድም ጨዋታ ማሸነፍ ያልቻለው ወልዋሎ ለዋና አሰልጣኙ እና ለቡድኑ አባላት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያን ሲሰጥ አንዱን ግን አሰናብቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካለፈው አመት መማር...
የሊጉ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር አዲስ አበባ እና ሀዋሳ ላይ ቀጥለው ወላይታ ድቻ ፣ አዳማ ከተማ እና ነገሌ አርሲ ወሳኝ ድልን አሳክተዋል። ወላይታ ድቻ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ዘረሰናይ ብርሃነ (መቐለ 70 እንደርታ): ክለቡ ከ ሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 75 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ...
በኢትዮጵያ ዋንጫ ሀዋሳ ከተማ በድሬዳዋ ከተማ ሽንፈት ባስተናገደበት ጨዋታ ላይ የቀይ ካርድ የተመለከተው አማካይ ቅጣት ተጥሎበታል። በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች በኢትዮጵያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident