By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ወልዋሎ ለዋና አሰልጣኙ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ ረዳቱን አሰናበተ
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
ዜናዎች ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዋሎዜናዎች

ወልዋሎ ለዋና አሰልጣኙ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ ረዳቱን አሰናበተ

hatricksport team
hatricksport team 4 months ago
Share
SHARE

በሊጉ አንድም ጨዋታ ማሸነፍ ያልቻለው ወልዋሎ ለዋና አሰልጣኙ እና ለቡድኑ አባላት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያን ሲሰጥ አንዱን ግን አሰናብቷል።

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካለፈው አመት መማር ሳይችሉ ከቆሙበት ዘንድሮም የቀጠሉት ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በሀያ ቡድኖች መካከል እየተደረገ በሚገኘው ፕሪምየር ሊግ ካደረጓቸው ሰባት ጨዋታዎች በስድስቱ ተሸንፈው በአንድ ብቻ ነጥብ ተጋርተው በአንድ ነጥብ የደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ መቀመጥ ችለዋል።

ግርማ ታደሠ (መንቾን) በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሮ እየተመራ የሰነበተው ክለቡ በውጤት እጦት ምክንያት እየተጓዘ መሆኑን ተከትሎ የመጨረሻ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ በመስጠት በቀጣይ ጨዋታ ማሸነፍ ካልቻሉ ከሀላፊነት እንዲሰናበቱ የክለቡ ቦርድ መወሰን የቻለ ሲሆን ረዳት አሰልጣኙ እና ባለፈው አመት የመጨረሻዎቹን አመታት ዋና አሰልጣኝ የነበሩት አታክልቲ በርሄ ሲሰናበቱ ሌሎቹ ረዳቶች የቀድሞው የአርባምንጭ አሰልጣኝ ጳውሎስ ፀጋዬ ፣ የግብ ጠባቂ አሰልጣኙ ቢኒያም ተረፈ ፣ የአካል ብቃት አሰልጣኙ አብረሀ ታሀረ እና ቡድን መሪው ሀዲ አህመድ በመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ታልፈዋል።

ትላንት በወላይታ ድቻ ሽንፈት ያስተናገደው ቡድኑ በቀጣይ በትግራይ ደርቢ መቐለን ማሸነፍ ካልቻለ የአሰልጣኙ እህል ውሀ የሚቋጭ ይሆናል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By hatricksport team
Follow:
Hatricksport team
Previous Article ወላይታ ድቻ ፣ አዳማ እና ነገሌ አርሲ ቀናቸውን በሦስት ነጥብ አሳምረዋል
Next Article ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ፋሲል ፣ ኤሌክትሪክ እና ቡና አሸንፈዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችደሴ ከተማየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ደሴ ከተማ አጥቂ አስፈረመ !

fitsum Wadu By fitsum Wadu 4 months ago
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኮከቡ ከወራቶች ጉዳት በኋላ ወደ ልምምድ ተመልሷል
​በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበላይነት አጠናቀዋል
አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ አሰልጣኝ ውበቱና አሰልጣኝ በጸሎትን በልጧል…..
የጨዋታ ዘገባ |ፈረሰኞቹ በተጨማሪ ሰዓት ባስቆጠሩት ግብ አሸናፊ ሆነዋል !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?