የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የ6ኛ ሳምንት የተላለፉ ውሳኔዎች እና ያልተሰሙ ጉዳዮች !

  የ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ውድድር እና አመራር በትላንትናው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ጨዋታዎችን ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ታዛቢዎች የቀረቡለትን የ ኢትዮጵያ ፕርሚየር...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

” አጭር ነክ ልጅ ነክ ተብዬ ከ እግር ኳስ ተቀንሻለው ” የድሬደዋ ከተማ ተስፈኛ ወንድወሰን ደረጀ

የቡርትካናማዎቹ የመሀል ሜዳ ታዳጊ ተጫዋች ወንድወሰን ደረጄ በስድስተኛው ሳምንት የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ተቀይሮ በመግባት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴን ማድረግ ሲችል ከ ሀትሪክ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና በአቡበከር ናስር ሀትሪክ ሸገር ደርቢን በድል ተወጥቷል

  የ6ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮ የሆነው ሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቡና 3-2 በሆነ ውጤት ተረትቷል። በመጀመሪያዎቹ አጋማሽ የተረጋጋ የኳስ ቁጥጥር...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት የተላለፉ ውሳኔዎች እና ያልተሰሙ ጉዳዮች !

  የ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ውድድር እና አመራር ከሰዓታት በፊት ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ጨዋታዎችን ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ታዛቢዎች የቀረቡለትን የ ኢትዮጵያ ፕርሚየር...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | በአሸናፊነት ጉዞ የቀጠለው ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን አሸንፏል

  ከምሳ ሰዓት በኋላ በተካሄደው መርሀ ግብር በአራተኛ ሳምንት አራፊ የነበሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች በአሸናፊነታቸው የቀጠሉበትን ውጤት ይዘው ለመውጣት ችለዋል ። አዳማ ከተማዎች የመጀመሪያዎቹን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች !

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ውድድርና አመራር ስነ-ስርዓት ኮሚቴ የአራተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መጠናቀቅ ተከትሎ በአራተኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታ የቀረቡለትን ሪፖርቶች...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” ሞራላችን ተጎድቷል ፣ ስድሰት ወር ደሞዝ አልተከፈለንም ” የሰበታ ከተማ ተጫዋቾች

በአሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሀም መብርሀቱ የሚመራው እና ማረፊያው በአለም ገና አቅራቢያ በሚገኘው ሀድሜስ ሆቴል ማረፊያቸውን ያደረጉት ሰበታ ከተማ ተጫዋቾች ከፍተኛ ቅሬታቸውን እያሰሙ ይገኛሉ ።...