የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ከጅማ አባጅፋር ጋር የነበረውን ውል ቀዷል

ከ7ወራት በላይ ደመወዝ አልተከፈለኝም የፊርማ ግማሽ ክፍያም አልተሰጠኝም በሚል ራሱን ከአሰልጣኝነት ያገለለው አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውና ጅማ አባጅፋር በመጨረሻም ተለያይተዋል። ባለፈው ዓርብ የኦሮሚያ ስፖርት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በፕሪሚየር ሊጉ 34 ሚሊዮን ብር ለ13ቱ ክለቦች ተመድቧል

በቅርብ ሰአት ውስጥ በወጣ መረጃ ከዲ ኤስ ቲቪ 2ሚሊዮን ዶላር አካውንቱ ውስጥ የገባለት ሊግ ካምፓኒ በቀጣዩ ሳምንት ለክለቦች የገንዘብ ክፍፍል ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” ከአቡበከር ናስር ውጪ ለእኔ ምርጥ ተጫዋች የለም “ሚኪያስ መኮነን /ኢትዮጵያ ቡና/

የእግር ኳስ ህይወቱን ከሰፈር ፕሮጀክት አንድ ብሎ በመጀመር በ ሀረር ሲቲ የታዳጊ ቡድን ውስጥ አልፎ ከ ኢትዮጵያ ቡና ታዳጊ ቡድን እስከ ዋናው ቡድን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

አሰልጣኝ ፍሰሐ ጥዑመልሳን በድሬድዋ ይቆያሉ

በዘንድሮው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አነጋጋሪ አስተያየቶችን በመስጠት በስፖርት ተመልካቹ ዘንድ እይታን ያገኙት ፍሰሐ ጥዑመልሳን በድሬድዋ ከተማ ቤት እንደሚቆዩ አረጋግጠውልናል ። ከአሰልጣኝ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ

ያለፉትን ዓመታት በ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ መሆን የቻሉት ሲዳማ ቡናማዎች ከአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ ጋር መለያየታቸው የሚታወስ ነው ። ከ ክለቡ እየወጡ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” ወደ ሀዋሳ የተመለስኩበት ምክንያት በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ነው ” ኤፍሬም ዘካርያስ /ሀዋሳ ከተማ/

በትውልድ ከተማው መተሐራ እግር ኳስን የጀመረው የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ፤ሀዋሳ ከተማ ፤ የአዳማ ከተማ እና የአሁኑ የሀዋሳ ከተማ አማካይ ኤፍሬም ዘካሪያስ ስለ ዘንድሮው...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በትልቅ አሰልጣኝ ስር ለመስራት በመቻሌ እድለኝነት ይሰማኛል” ዱላ ሙላቱ /ሀዲያ ሆሳዕና/

"ክለባችን ትልቅ ክለብ ነው ጥሩ የቡድን ስብስብ መያዛችን በአመቺው የባህርዳር ስታዲየም ላይ ከጅማ የበለጠ ውጤትን ይዘን እንድንመለስ ሰፊ ድርሻን ይጫወታል ።" "በትልቅ አሰልጣኝ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የዲሲፒሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ቅዳሜ ዕለት ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ግጥሚያ(ዎችን) ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ...