ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 17ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 21 ጎሎች በ18 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል።...
👉.... አራት ተከታታይ ጨዋታ ተሸንፏል 👉....ማግኘት ካለበት 20 ነጥብ ያሳካው 18ቱን ብቻ ነው የድሬዳዋ ከተማ እግርኳስ ክለብ ውጤታማ አላደረገኝም ያለውን አሰልጣኝ ዮርዳኖስን ዓባይን...
👉"ክለቦች የነቀዙ ተጨዋቾችን እያፈራን መሆኑን እንወቅ በትናንቱ ጨዋታ 8 ሚሊዮን ብር ያወጣ ተጨዋች ነበረን...?" መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ /የአክሲዮን ማህበሩ ሰብሳቢ/ 👉"ለክለቦች የምለው...
በዚህም መሰረት ከስር የተዘረዘሩት ሰባት ግለሰቦች ለቀጣይ ሶስት አመታት የፕሪሚየር ሊጉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት በመሆን ያገለግላሉ ። - መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ...
👉..መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ ዳግም ይመረጡ ይሆን ..? የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ለቀጣዮቹ ሶስት አመታት አክሲዮን ማህበሩን በቦርድ ፕሬዝዳንትና አመራርነት የሚመሩ ሰባት...
ሃይላንድ ውሃን የሚያመርተው አስኩ የታሸገ ውሃ አምራች ኩባንያ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር እስከ አመቱ መጨረሻ የሚቆይ ስምምነት ተፈራረሙ። በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር መዝናኛ ክበብ...
የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል እግርኳስ ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ከዲ ኤስ ቲቪ ጋር በመነጋገር በቀጣይ የሚደረጉ የፕሪሚየር ሊጉ ውድድሮች ላይ ትንተና የሚሰጡ 10 ተጫውተው ያለፉትን ባለሙያዎች...
የ2015 ዓ.ም የውድድር ዘመን የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀጣይ ጨዋታዎች የሚደረጉባቸው ስታዲየሞች በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርገዋል ። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ስራ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident