በዚህም መሰረት ከስር የተዘረዘሩት ሰባት ግለሰቦች ለቀጣይ ሶስት አመታት የፕሪሚየር ሊጉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት በመሆን ያገለግላሉ ።
– መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ (ከኢትዮጵያ ቡና)
– አቶ አብዮት ብርሀኑ (ከፋሲል ከነማ)
– አቶ ንዋይ በየነ (ከቅዱስ ጊዮርጊስ)
– ረዳት ፕሮፌሰር ጌቱ ደጉ(ከወልቂጤ ከተማ)
– አቶ ልዑል ፍቃዱ (ከባህርዳር ከተማ)
– አቶ አሰፋ ሆሲሶ (ከወላይታ ድቻ)
– አቶ መንግስቱ ማሩ (ከኢትዮጵያ መድኅን)
ከደቂቃዎች በኋላም የሊግ አክስዮን ማህበሩ የቦርድ ሰብሳቢውን የሚመረጥ ይሆናል ።