የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

248 መጣጥፎች
ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ዋልያዎቹ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት አደረጉ !

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ ዋልያ ቢራ ጋር ያለውን ስምምነት ለተጨማሪ ዓመታት አራዝመዋል ። በሸራተን አዲስ እየተካሄደ ባለው የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት የ ኢትዮጵያ...

ሴካፋዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የሴካፋ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኖአል!

ኢትዮጵያ በ ምድብ ሁለት ከ ቡሩንዲ እና ኤርትራ ጋር ተደልድላለች ። ምድብ 1:- ዩጋንዳ ፣ ታንዛኒያ እና ዲሞክራቲክ ኮንጊ ምድብ 2:- ኢትዮጵያ ፣...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዪጵያ ከ 23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሰፊ ጎል አሸነፉ !

ዛሬ ረፋድ ላይ በአዳማ አበበ በቂላ ስታዲየም በተካሄደው መርሀ ግብር ጨዋታቸውን ያደረጉት የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ቡድን የ አዳማ ከተማ ወጣት ቡድንን...

ሴካፋዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ሴካፍ ተጋባዥ ሀገሯን አሳወቀ !

ከሰኔ ሀያ ስድስት ጀምሮ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የዘንድሮው የውድድር ዓመት ሴካፋ ከ 23 ዓመታ በታች ተጫዋቾች ብቻ እንደሚሳተፉበት ይታወቃል ። ከ ሰኔ 26...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“ዋልያዎቹ የገንዘብ ቅጣት ተላልፈቧቸው ነበር “አቶ ባህሩ ጥላሁን የኢ.እ.ፌ ፅ/ቤት ሀላፊ

በዛሬው ዕለት በ ኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል የዋልያዎቹን ከ ስምንት ዓመታት በኋላ ማለፋቸውን ተከትሎ በዛሬው ዕለት የብሄራዊ ቡድን የአሰልጣኞች ክፍል ጨምሮ የቀድሞው ተጫዋቾች እና...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ወንድ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን የማበረታቻ ሽልማት እና እውቅና ሊበረከትለት ነው ፡፡

የኢትዮጵያ ወንድ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን የማበረታቻ ሽልማት እና እውቅና ሊበረከትለት ነው ፡፡ ግንቦት 4/2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ወንድ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ከ8...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከድል መልስ የመጀመሪያ መግለጫ ሰጡ

ዋሊያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ካለፉ በኋላ የመጀመሪያ የሆነው ጋዜጣዊ መግለጫ እየተሰጠ ነው። ዋና ጸሀፊው አቶ ባህሩ ጥላሁን "ለአለም ዋንጫ ማጣሪያው ከውድድር ውጪ የሚካሄድ በመሆኑ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“ከአዛውንቶችና የጎዳና ልጆች ያገኘሁት የእንኳን ደስ አለህ ለኔ ትልቅ ትርጉም አለው…” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

በዮሴፍ ከፈለኝ ሀትሪክ፡- እንኳን ደስ አለህ…? ውበቱ፡- እንኳን አብሮ ደስ አለን፤ በተመዘገበው ድል ተደስቻለሁ ህዝቡም በመደሰቱ ትልቅ እረፍት ተሰምቶኛል፡፡ ሀትሪክ፡- የህዝቡን ደስታ እንዴት...