ኢትዮጵያ በ ምድብ ሁለት ከ ቡሩንዲ እና ኤርትራ ጋር ተደልድላለች ።
ምድብ 1:- ዩጋንዳ ፣ ታንዛኒያ እና ዲሞክራቲክ ኮንጊ
ምድብ 2:- ኢትዮጵያ ፣ ኤርትራ እና ቡሩንዲ
ምድብ 3:- ጅቡቲ ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኬንያ መደልደላቸው ይፋ ሆኗል ።
በዉድድሩም ምድባቸውን በበላይነት የሚያጠናቅቁ ሶስት ሀገራት በቀጥታ ሲያልፉ ምርጥ ሁለተኛ አንድ ሀገር ወደ ቀጣዩ ዙር የሚያልፍ ይሆናል ። የሴካፋ ከ23 አመት በታች ዉድድር የፊታችን ቅዳሜ በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም የሚጀምር ይሆናል።
አስተያየት ይስጡ