የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መካሄዱን ከጀመረ አራተኛ የጨዋታ መርሐ ግብር ሲጠናቀቅ አምስተኛው የሊጉ መርሐ ግብሮች ከነገ አንስቶ መካሄዳቸውን የሚቀጥሉ ይሆናል...
በአራተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሀ ግብር ወልቂጤ ከተማን ከ ባህርዳር ሲያገናኝ ክትፎዎቹ አሸናፊነታቸውን ያስቀጠሉበትን ውጤት ይዘው ለመውጣት ችለዋል ። ወልቂጤ ከተማዎች ብልጫ...
"ኳሷን ባልወስዳትም በጣፋጩ ድል ሀትሪክ መስራቴ ደስታዬን የተለየ አድርጎታል" "ወላይታዎች የአቻነቱን ግብ በተከታታይ ሲያስቆጥሩብን ጊዜ በጣም ተደናግጠን ነበር" ሙጂብ ቃሲም የፋሲል ከነማው ሙጂብ...
ሐዋሳ ከተማ በወጣቱ አጥቂ ብሩክ በየነ የ60ኛው ደቂቃ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፤ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ሐዋሳ ከተማ...
በአራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከ ሀዋሳ ከተማ ሲያገናኝ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ሊጠናቀቅ ችሏል ። የመጀመሪያው አጋማሽ በጥቅሉ በ...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ቅ/ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን የቡድኑ ካፒቴን ጌታነህ ከበደ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች እና በሌሎቹ የቡድን አጋሮቹ አቤል ያለው እና ወደ...
በአራተኛው ሳምንት የረፋድ መርሀ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስን ከ ሰበታ ከተማ ሲያገናኝ በፈረሰኞቹ የበላይነት ጨዋታው ሊጠናቀቅ ችሏል ። የመጀመሪያዎቹ አስር ደቂቃዎች ላይ ሁለቱም...
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ውድድርና አመራር ስነ-ስርዓት ኮሚቴ የሶስተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መጠናቀቅ ተከትሎ በሶስተኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋተ የቀረቡለትን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident