ዜናዎች

4371 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ጥሩ ጎናችን የያዝነውን አጨዋወት አለመልቀቃችን ነው፤ ያ እንቅስቃሴም ነው ለኮንፌዴሬሽን ካፑ ያሳለፈን”አማኑኤል ዩሃንስ /ኢትዮጵያ ቡና/

ኢትዮጵያ ቡና የ2003ቱን የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ሲያነሳ የዛሬው የቡድኑ ካፒቴን በአዲስ አበባ ስታዲየም ላይ በመገኘት ጨዋታውን የመከታተል ዕድሉን ባያገኝም የመስቀል አደባባይ ላይ በተሰቀለው...

መሸሻ ወልዴዜናዎች

ታዋቂው ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ የምስጋናና የዕውቅና ፕሮግራም ሊካሄድ ነው፤ ሁሉም ከባለውለተኛው ጎን እንዲቆም ተጠይቋል

ባለፉት 25 አመታት የሀገር ውስጥ ስፖርትን ለሰማ የስፖርት ቤተሰብ ጋዜጠኛ መሽሻ ወልዴ ለሚል ስም እንግዳ አይሆንም። ይህ ባለሙያ ግን ተገቢውን ክብርና እውቅና አልተሰጠውም...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

በዘንድሮው የዉድድር አመት በጠንካራ ተፎካካሪነት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በአራተኛ ደረጃ ያጠናቀቀው ሀዲያ ሆሳዕና ወጣቱን የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በዋና አሰልጣኝነት ተቀጥረዋል።...

ሀዲያ ሆሳዕናሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ሰበታ ከተማን አስጠነቀቀ

ፊፋ ሰበታ ከተማን አስጠነቀቀ *.. የሀድያ ሆሳዕና ይግባኝም ውድቅ ሆኗል... ሰበታ ከተማ ለቀድሞ ግብ ጠባቂ ዳንኤል አጄ ደመወዙን የማይከፍል ከሆን በሶስት የዝውውር መስኮት...

አዳማ ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ወልቂጤና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በዋና ዳኛ ሀይለየሱስ ባዘዘው የተመራዉ የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ከቀኑ በ10:00 ሲል በተጀመረው። ከወትሮው ለየት ባለ መልኩ በተወሰኑ የእግርኳሱ ቤተሰቦች ታጅቦ የተካሄደዉ ጨዋታም ማራኪ...

ሀምበሪቾ ድራሜዜናዎችየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ጅማ አባጅፋር ወሳኝ ድል ቀንቶታል

በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ ይገኙ የነበሩት ሁለቱ ክለቦች ጨዋታቸዉን በወጣላቸው መርሀግብር መሰረት እኩለ ቀን 7:00 ሲል በጀመረው ጨዋታ ተመጣጣኝ የሚባል የኳስ ፍሰት በተመለከትንበት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

የጨዋታ ዘገባ | ኮልፌ ቀራኒዮ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታቸውን በዋና ዳኛ በላይ ታደሰ እየተመሩ ረፋድ 3:00 ላይ ሲጀምሩ ሁለቱም ክለቦች በእኩል ሶስት ነጥብ በግብ ክፍያ ተበላልጠዉ በሶስተኛ እና አራተኛ...

LIVESCOREዜናዎች

ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  ወደ ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማለፍ የሚደረግ ጨዋታ   ወልቂጤ ከተማ 0     - FT 0      አዳማ ከተማ  ...