መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና ሀድያ ሆሳዕና አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

አጋራ
አጋራ

በዘንድሮው የዉድድር አመት በጠንካራ ተፎካካሪነት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በአራተኛ ደረጃ ያጠናቀቀው ሀዲያ ሆሳዕና ወጣቱን የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በዋና አሰልጣኝነት ተቀጥረዋል።

እንደሚታወቀዉ ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር ባለመስማማት ከቱያዩ በኋላ አሰልጣኝ እያሱ መርሐፅድቅን በጊዜያዊነት አሰልጣኝ አድርጎ በመሾም የዉድድር ዓመቱን ማጠናቀቃቸው ይታወሳል።

በዉድድር አመቱም ተጫዋቾቹ ከክለቡ አመራሮች ጋር ባለመግባባት እና መስማማት ባለመቻላቸው ምክንያት የሊጉን የመጨረሻ ጨዋታዎች በታዳጊዎች ለመጫወት ተገደዉ እንደነበርም ይታወሳል። እንደዛም ሆኖ ግን የዉድድር አመቱን እንደ አጀማመራቸው ባይሆንም በጥሩ ዉጤት ለማጠናቀቅ ችለዋል።

በ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ጥሩ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቀጠል ዘንድሮ በሀዋሳ ከተማ ያሳለፈዉን አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በሁለት አመት ኮንትራት መሾማቸውም ተሰምቷል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...