የዝዉዉር ገበያዉን በይፋ ከተቀላቀሉ በኋላ የተለያዩ ተጫዋቾችን ወደ ክለባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች አመሻሽ ላይ ሶስተኛ ተጫዋች ከሰበታ ከተማ ማስፈረም ችለዋል።...
የዛምቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርጆቪች (ሚቾ) ጋር በጋራ ስምምነት መለያየቱ ይፋ ሆኖአል፡፡ የፌደሬሽኑ ዋና ፀሀፊ አድሪያን ካሻላ...
ከቀድሞ አሰልጣኛቸው ፋሲል ተካልኝ ጋር ከተለያዩ በኋላ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ባህርዳሮች አሁን ደግሞ ወደ ዝዉዉሩ ፊታቸዉን በማዞር ሁለት ተጫዋቾችን የግላቸዉ...
በባህርዳር ከተማ አሰልጣኝነቱ በሰራው ጠንካራ ቡድን ያለውን አቅም ያሳየው አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ቀጣዩ የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ ለመሆን ከጫፍ ደርሷል። በፕሪሚየር ሊጉ እንዲቆዩ ያደረገው...
ከ23 ዓመት በታች ሴካፋ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ 3 - FT 3 ኤርትራ 12'ዊሊያም ሰለሞን 44'58አቡበከር ናስር አሊ...
ኢትዮጵያ ከኤርትራና ከቡሩንዲ ጋር ተደለደለች-ከኤርትራ ጋርም የመክፈቻውን ጨዋታ ታደርጋለች “የሴካፋን ዋንጫ እዚሁ ሀገራችን ላይ ለማስቀረት በሁሉም መልኩ ተዘጋጅተናል” የዋልያዎቹ አጥቂ መስፍን ታፈሰ...
41ኛው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ሀገሮች ከ23 አመት በታች የሴካፋ ሻምፒዮና ዛሬ በባህርዳር ከተማ በይፋ ይጀመራል፡፡ አዘጋጅዋን ሀገር ኢትዮጵያን ጨምሮ ዘጠኝ ሀገራት በሶስት ምድብ...
ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለችቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂአዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናልበሀገር ውስጥ ዘገባችን ከቅዱስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident