By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርጆቪች (ሚቾ) ከዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተለያይተዋል!!
Share
Notification Show More
Latest News
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎች

አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርጆቪች (ሚቾ) ከዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተለያይተዋል!!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 5 years ago
Share
SHARE

የዛምቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርጆቪች (ሚቾ) ጋር በጋራ ስምምነት መለያየቱ ይፋ ሆኖአል፡፡ የፌደሬሽኑ ዋና ፀሀፊ አድሪያን ካሻላ በሰጡት መግለጫ ሁለቱም ወገኖች ተገናኝተው መስማማታቸውን ገልፀዋል።

እግርኳስ ፌደሬሽኑ ከዋናው የወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሚሊቲን ሚቾ ስሬዶጄቪች ጋር ለመለያየት ስምምነት ላይ መድረሱን ማረጋገጥ ተችሏል፡፡

የኤፍኤዝ ዋና ፀሃፊ አድሪያን ካሻላ በፌደሬሽኑ እና በአሰልጣኙ መካከል ድርድር ከተደረገ በኋላ ለሁለቱም ወገኖች እድገት እና መሻሻል እንዲኖር ሲባል ስምምነት ላይ ተደርሷል ብለዋል ፡፡

በተጨማሪም እግርኳስ ፌደሬሽኑ እስከ የካቲት 3 ቀን 2020 ዓ.ም ድረስ ብሔራዊ ቡድኑን በመምራታቸው አሰልጣኝ ሚቾን አመስግነዋል፤ በሚቀጥለው የስራ ሂወታቸዉም መልካም ዕድል እንዲገጥማቸው ተመኝተዋል ፡፡

- ማሰታውቂያ -

አሰልጣኝ ሚቾም በቆይታቸው ለፌዴሬሽኑ እና ለዛምቢያ ህዝቦችም ስላደረጉላቸው ድጋፍም ምስጋና አቅርበዋል።

”በዛምቢያ ህዝብ ፣ በተጫዋቾች ፣ በአሰልጣኞች ፣ በባለስልጣናት እና በቆይታዬ በተለያዩ መንገዶች የደገፉኝ አድናቂዎቼን ማመስገን እፈልጋለሁ፡፡ ዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያሉኝ ሁሉም አዎንታዊ ልምዶች ወደፊት በሙያዬ ውስጥ እጠቀማለሁ፤ እናም ለዛምቢያ መልካም ነገሮችን ሁሉ መመኘት እፈልጋለሁ ”ብለዋል የቀድሞው የፈረሰኞቹ  አሰልጣኝ  ሚሉቲን ሰርጆቪች (ሚቾ)፡፡

You Might Also Like

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ባህርዳር ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል!!
Next Article ፉአድ ፈረጃ የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል!!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማመቐለ ከተማሪፖርት

ሪፖርት | መቐለ ከተማ በሜዳው ወሳኝ 3ነጥብ አሳክቷል 

hatricksport team By hatricksport team 8 years ago
ሪፖርት | አወዛጋቢው ጨዋታ በባህርዳር ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል።
ኢትዮጵያ ደረጃዋን አሻሽላለች
ሪፖርት | ሃዋሳ ከተማ በመስፍን ታፈሰ ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን እሸነፈ
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ኢትዮጵያ ቡና ላይ ያቀረበው ክስ ውድቅ ሆነ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?