ዜናዎች

4370 መጣጥፎች
LIVESCOREመከላከያቅዱስ ጊዮርጊስአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

7'   አዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ         ቅዱስ ጊዮርጊስ   (4)0       PT - FT     0(5)...

LIVESCOREአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

ጅማ አባጅፋር ከ ባህርዳር ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

7'   አዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ        ጅማ አባጅፋር   1(7)         PT FT      ...

ሉሲዎቹዜናዎች

“ሩዋንዳ ላይ አሰልጣኝ ፍሬው ጎል እንደማስቆጥር ደጋግሞ ይነግረኝ ነበር”ረድኤት አስረሳኸኝ

"በልጅነቴ ሎዛ አበራን እያየሁ ነው ያደኩት" "ሩዋንዳ ላይ አሰልጣኝ ፍሬው ጎል እንደማስቆጥር ደጋግሞ ይነግረኝ ነበር" ከ20 አመት በታች የሴቶች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአለም...

ዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

የሲቲ ካፑን ዋንጫ ባህርዳር ከተማ የሚያሸንፍ ከሆነ የመውሰድ መብት አግኝቷል

ከአዲስ አበባ ውጪ ያሉ ክለቦች የሲቲ ካፑን ዋንጫ የመውሰድ መብት እንዳላቸው የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ እንደገለጸው "ከውጪ የመጡ ክለቦች ቢያሸንፉ ዋንጫ...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ሙጂብ ቃሲም ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ተጉዟል

በአፄዎቹ ቤት የፊት አጥቂ የነበረው ሙጂብ ቃሲም ከሳምንታት በፊት ከፋሲል ከነማ ጋር በስምምነት በመለያየት ወደ አልጄሪያው ክለብ ጄኤስ ካቢሌ ለመጓዝ አብዛኛውን ነገር ካጠናቀቀ...

ዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

በሲቲ ካፑ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ላይ የሰአት ለውጥ ተደርጓል

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎችን አጠናቆ በነገው ዕለት ሁለት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎችን ያስተናግዳል ። እስካሁን የተደረጉት ጨዋታዎች በ8 እና በ10 ሰአት ሲካሄዱ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ለሆኑ የክለብ አሰልጣኞች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል

መልቲቾይስ አፍሪካ ሱፐርስፖርት እና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር ካሳለፍነው አመት የውድድር ዘመን ጀምሮ በጋራ በመስራት የኢትዮጵያን ፕሪሚየር ሊግ በዲኤስቲቪ የቀጥታ ሽፋን እንዲያገኝ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ሽመልስ በቀለ ብሄራዊ ቡድኑን ተቀላቅሏል

ለግብፁ ኤል ጉና ክለብ የሚጫወተው የዋልያዎቹ ቁልፍ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ በትላንትናው ዕለት ወደ ባህርዳር በመግባት ብሄራዊ ቡድኑን የተቀላቀለ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ከቡድኑ ጋር...