ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን ሲረታ ሸገር ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክም ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል። መቻልን ከወልዋሎ ያገናኘው ቀዳሚው የዕለቱ ጨዋታ ያለ ጎል የተደመደመ...
ከፈረሰኞቹ ጋር የተለያየው አፈወርቅ ሐይሉ የቀድሞው ክለቡን ተቀላቀለ። በአማካይ ስፍራ ላይ ከተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ጀምሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ መለያ ሲጫወት የነበረው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ...
በአዳማ የተደረጉ ጨዋታዎች በመሸነፍ ሲቋጩ የሀዋሳ ጨዋታዎች በበኩላቸው በአቻ ውጤት ተቋጭተዋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0 - 2 መቻል በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሜዳ...
በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት የተደረጉ ጨዋታዎች አራቱም በመሸናነፍ ተጠናቀዋል። ምድረገነት ሽረ 2-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሜዳ ላይ ከሚታዩ እንቅስቃሴዎች በስተቀር የመጀመሪያው አጋማሽ በጎል ሙከራዎች...
አዳማ እና ሀዋሳ ላይ በተደረጉ አራት የሊጉ ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ሲጠናቀቁ መሪዎቹ ሦስቱም ማሸነፍ አልቻሉም። ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ድሬዳዋ ከተማ አዳማ...
ምድረገነት ሽረ ፣ ወልዋሎ እና መድን ተጫዋች አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመራው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን ይነሳበት የነበረውን የደመወዝ ክፍያ በማስተካከል የቡድኑ ሙሉ...
የቀኝ መስመር ተከላካዩ ወልዋሎን በይፋ ተቀላቅሏል። በደመወዝ ክፍያ ስማቸው በተደጋጋሚ እየተነሳ የሚገኙት እና በተደጋጋሚ ስማቸው በጉዳዩ ላይ እየተነሳ የሚገኘው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲዎች በአጋማሹ...
የአራት ወራት ደመወዝን ያልከፈለው ወልዋሎ ከባድ ችግር ውስጥ ይገኛል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ መወዳደር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በየአመቱ በደመወዝ እና መሰል ጉዳዮች በተጫዋቾች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident