ወልቂጤ ከተማ

172 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልቂጤ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !

በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በሀገሪቱ ከፍተኛዉ የሊግ እርከን ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ተሳታፊ የነበረዉ እና በመጨረሻው የውድድር ዕለት ከሊጉ መትረፉን ያረጋገጠዉ ወልቂጤ ከተማ ከአሰልጣኝ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጌታነህ ከበደ ወደ ሲዳማ ቡና…?

ሲዳማ ቡና ውጤታማ የጎል አዳኝ በመሆን ኢትዮጵያ ከምትጠራቸው አጥቂዎች አንዱ የሆነውን ጌታነህ ከበደን ለማስፈረም ተስማማ። ከደቡብ ፖሊስ የተነሳው የአስር አለቃ ጌታነህ ከበደ /...

መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻል አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !!

  በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመራ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 40 ነጥቦችን በመሰብሰብ ዘጠነኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቅ የቻለዉ መቻል አዲስ አሰልጣኝ በአንድ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ከፕሪሚየር ሊጉ ሶስተኛው ወራጅ ክለብ የሚለይበት ወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ።

የ2015 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በመደረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን ዛሬም ከፕሪሚየር ሊጉ ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚወርደዉ ሶስተኛዉ ክለብ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ዲቻ በሊጉ መቆየት የቻለበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ወላይታ ዲቻ እና ወልቂጤ ከተማ መርሐግብራቸዉን ያለ ግብ በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በዉጤት ደረጃ...

መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መቻል ወልቂጤ ከተማን ረቷል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ቀዳሚ ጨዋታ መቻል ወልቂጤ ከተማን 2 - 0 አሸንፏል ። ወልቂጤ ከተማዎች በ27ኛው ሳምንት ከፋሲል...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | የወልቂጤ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል።

ጨዋታው የፋሲል ከነማ ማለያ ከወልቂጤ ከተማ ማለያ ጋር ተመሳሳይነት ስላለዉ ለመለየት ምቹ አይደለም በዕለቱ ዋና ዳኛ ተካልኝ ለማ ተብሎ ከተያዘለት ሰአት 18 ደቂቃ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦች ወልቂጤ ከተማን አሸናፊ አድርገዋል

በ26ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ዕለት ጨዋታዎች ቀዳሚ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ኢትዮጵያ መድኅንን በጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦች 2 - 0 አሸንፏል...