By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የጨዋታ ዘገባ | የወልቂጤ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል።
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችወልቂጤ ከተማየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | የወልቂጤ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል።

Biruk Hanchacha
Biruk Hanchacha 3 years ago
Share
SHARE

ጨዋታው የፋሲል ከነማ ማለያ ከወልቂጤ ከተማ ማለያ ጋር ተመሳሳይነት ስላለዉ ለመለየት ምቹ አይደለም በዕለቱ ዋና ዳኛ ተካልኝ ለማ ተብሎ ከተያዘለት ሰአት 18 ደቂቃ ዘግይቶ ነበር የጀመረዉ።

በፋሲል ከነማ የተሻለ እንቅስቃሴ ጨዋታው መካሄድ የጀመረ ሲሆን በአንፃሩ በሁለቱም ቡድኖች በኩል ለጎል የቀረበ ኳስ በመሞከር ረገድ ደካማ እንቅስቃሴ ነበር ገና ከጅምሩ የተስተዋለዉ።

ሁለቱም ቡድኖች ጥንቃቄ የታከለበት ደካማ እንቅስቃሴ በማድረግ ጨዋታቸዉን ማካሄድ የቀጠሉ ሲሆን በወልቂጤዎች በኩል አስራት በግንባሩ ገጭቶ ወደ ዉጪ ከወጣችበት ኳስ ዉጪ ተጨማሪ ለጎል የቀረበ ሙከራ ማድረግ ያልቻሉ ሲሆን በፋሲሎች በኩል ሽመክት ጉግሳ ከርቀት ሞክሮ የግቡ ቋሚ ከመለሰበት ኳስ ዉጪ ተጨማሪ ሙከራዎች ሳይደረጉ የመጀመሪያው አጋማሽ 0-0 በሆነ ዉጤት ተጠናቋል።

- ማሰታውቂያ -

ከዕረፍት መልስ ወልቂጤዎች ተመስገንን በፋሲል በመቀየር ጨዋታቸዉን ማድረግ የቀጠሉ ሲሆን ከመጀመሪያው አጋማሽ የተሻለዉን ወልቂጤ ከተማን ገና ከጅምሩ ማሳየት ጀምረዋል።

ፋሲሎች በበኩላቸዉ አጀማመራቸዉ በመጠኑ የተቀዛቀዘ የነበረ ሲሆን በመልሶ ማጥቃት የግብ እድል ለመፍጠር ሙከራዎችን ሲያደርጉ ነበር።

ጨዋታዉ ወደ መገባደጃዉ አከባቢ ሲቃረብ ከመጀመሪያው በተሻለ መንገድ መነቃቃት የተፈጠረበት ሲሆን ለወልቂጤ ከተማዎች አቡበከር ሳኒ ለጎል የቀረበች ኳስ ሳይጠቀምበት የቀረዉ አጋጣሚ ለወልቂጤዎች የሚያስቆጭ አጋጣሚ የነበረ ሲሆን ለፋሲሎች በበኩሉ ማውሊ ገጭቶ የወጣበት እና እንዲሁም ዱላ ፋሪስን ሞክሯት ሳይጠቀምባት የቀራት ለጎል የቀረበች ኳስ ለፋሲሎች የሚያስቆጭ አጋጣሚ ነበር።

የጨዋታዉ መጠናቀቂያ ላይ በተሰጠዉ የጭማሪ ደቂቃ ላይ ለወልቂጤዎች ጌታነህ ከበደ ደጋግሞ ለጎል የቀረበ ኳስ መሞከር ቢችልም ሳይሳካለት ቀርቶ የእለቱ ጨዋታ ያለ ግብ 0-0 በሆነ ዉጤት ተጠናቋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የጨዋታ ዘገባ | መድን ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ የሀዋሳ ቆይታዉን በድል ቋጭቷል !!
Next Article ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር ጋናዊ ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል

ዳዊት ብርሀነ By ዳዊት ብርሀነ 6 years ago
​የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የE-Ticketing Solution Project የውል ስምምነት ሰነድ ተፈራረመመ
ኮልፌ ቀራኒዮ ከ ወልቂጤ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው ተሾሙ
ሲዳማ ቡና ናይጄሪያዊ አጥቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?