By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የጨዋታ ዘገባ | መድን ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ የሀዋሳ ቆይታዉን በድል ቋጭቷል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባኢትዮጵያ መድህንቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | መድን ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ የሀዋሳ ቆይታዉን በድል ቋጭቷል !!

Biruk Hanchacha
Biruk Hanchacha 3 years ago
Share
SHARE

ጨዋታዉ ፈጠን ባለ እንቅስቃሴ በሁለቱም ቡድኖች በኩል የተጀመረ ሲሆን በአንፃሩ መድኖች የተሻሉ የነበረ ሲሆን ገና በጠዋቱ በሲሞን ፒተር በኩል ለግብ የቀረበ ኳስ የሞከሩበት እና በግቡ አግዳሚ የተመለሰባቸዉ አጋጣሚ የጨዋታዉ የመጀመሪያ ሙከራ ሆኖ ተጠቃሽ ነዉ።

መድኖች ደጋግመው ወደ ኢትዮጵያ ቡናዎች የግብ ክልል ማምራት የቻሉ ሲሆን በ24ኛዉ ደቂቃ መሪ መሆን የቻሉበትን ጎል በወገኔ ገዛኸኝ በኩል አስቆጥረዉ ጨዋታው ወደ 1-0 ማምራት ችሏል።

ጎሏ ከተቆጠረችባቸዉ በኋላ ኢትዮጵያ ቡናዎች ምላሽ ለመስጠት ወደፊት አዘንብለዉ ተጫዉተዉ ተደጋጋሚ ለጎል የቀረበ ሙከራ ቢያደርጉም ሳይሳካላቸዉ ቀርቶ የመጀመሪያው አጋማሽ በመድህን 1-0 መሪነት ተጠናቋል።

- ማሰታውቂያ -

ከእረፍት መልስ ኢትዮጵያ ቡናዎች ጫላ ተሺቴን በአንተነህ ተፈራ የቀየሩ ሲሆን ይበልጥ የማጥቃት አጨዋወትን ለመከተል ጥረት ሲያደርጉ የነበረ ቢሆንም ነገር ግን የመድህኖችን ጫና ለመቋቋም የከበዳቸዉ ይመስሉ ነበር።

በ52ኛዉ ደቂቃ የመድህኖቹ ወገኔ ገዛኸኝ ወደ ጎል የመታትን ኳስ የኢትዮጵያ ቡናዎች ኃይለሚካኤል አደፍርስ ተደርቦ ነክቷት በራሱ መረብ ላይ አስቆጥሯት ጨዋታዉ በመድህን መሪነት ወደ 2-0 ተሸጋግሯል።

ጨዋታዉ በመድህን 2-0 መሪነት የቀጠለ ሲሆን የመጨረሻዎቹን ደቂቃዎች ኢትዮጵያ ቡናዎች ይበልጡን ተነቃቅተዉ ጎል ለማስቆጠር ወደ መድህኖች የግብ ክልል አዘንብለዉ ተደጋጋሚ ሙከራ እያደረጉ መጫወት የቻሉ ሲሆን በ82ኛዉ ደቂቃ ለኢትዮጵያ ቡናዎች ሮቤል ተክለሚካኤል ጎል አስቆጥሮ ጨዋታው በመድህኖች 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የሀዋሳ ቆይታዉንን በድል ቋጭቷል !!
Next Article የጨዋታ ዘገባ | የወልቂጤ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችአዳማ ከተማወልቂጤ ከተማየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ወልቂጤ ከተማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል

kidus Yoftahe By kidus Yoftahe 6 years ago
የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ የጣና ሞገዶቹን ረተዋል
አፄዎቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል !!
የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተጫዋቹን ፍፁም ጥላሁንን አስፈርመዋል
ሲዳማ ቡና አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ተስማማ !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?