በእስካሁኑ የውድድር አመት ሁለቱም ጠንካራና ደካማ ጉዞ እያደረጉ ቢሆኑም የሁለቱ ቡድኖች አቋም ምንም ይሁን የደርቢ ፍልሚያ እንደመሆኑ ተጨዋቾቹ ለራሳቸው ድል ለክለባቸው የበላይነትና ለደጋፊዎቻቸው...
"ባለፉት አመታት አምጠን አምጠን ዛሬ ተወልዷል በዚህም በጣም ተደስተናል" መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ / የኢትዮጵያ ቡና የቦርድ ፕሬዝዳንት/ ኢትዮጵያ ቡና ከክለቡ ዋነኛ አጋር...
****በየአመቱ 6 ሚሊዮን በወር 500ሺህ ብር..... ****የዛሬ አራት አመት በተጠና ጥናት ሊጉ 2.2 ቢሊዮን ወጪ ነበረው አሁን ደግሞ በጣም ጨምሯል.. "አክሲዮን ማህበሩ...
የ2016 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሳለፍነው እሁድ ሲጀመር በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በኤርሚያስ ሹምበዛ ብቸኛ ግብ 1 - 0 ማሸነፉ ይታወሳል...
"ሀበሻ ቢራ እኛን ስፖንሰር ያደረገው የአይናችን ከለር ስላማረው አይደለም" አቶ ገዛኧኝ ወልዴ / የኢት.ቡና ዋና ስራ አሰኪያጅ/ " ክለቡ ደጋፊውን የሚመጥን ውጤት ካመጣ...
በ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቀን 7:00 ሰዓት ላይ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ መድንን በመለያ ምት 5ለ3 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የፍፃሜ...
ከቀናት በፊት መስከረም 7 አንድ ብሎ መከናወን የጀመረዉ እና ለሚቀጥሉት ሰባት ያህል ቀናት በአበበ ብቂላ ስታዲየም የሚከናወነው 17ተኛዉ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬም...
በሰርቢያዊው አሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪች እየተመሩ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ እየከወኑ የሚገኙት ቡናማዎቹ ከግብ ጠባቂዉ አስራት ሚሻሞ በመቀጠል ሁለተኛ ተጫዋች ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident