By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ቡናማዎቹ ተጨማሪ ተጫዋች ማስፈረማቸዉ ታውቋል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የዝውውር ዜናዎችኢትዮጵያ ቡናዜናዎችቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቡናማዎቹ ተጨማሪ ተጫዋች ማስፈረማቸዉ ታውቋል

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 3 years ago
Share
SHARE

በሰርቢያዊው አሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪች እየተመሩ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ እየከወኑ የሚገኙት ቡናማዎቹ ከግብ ጠባቂዉ አስራት ሚሻሞ በመቀጠል ሁለተኛ ተጫዋች ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

በዚህም ከዚህ ቀደም ለመቻል ፣ ወልደያ ከተማ ፣ መቐለ 70 እንደርታ እና ወልቂጤ ከተማ እንዲሁም ከሊጉ ለወረደዉ ክለብ ለገጣፎ ለገዳዲ መጫወት የቻለዉ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሙልጌታ ወ/ጊዮርጊስ በሁለት አመት ውል የመዲናውን ክለብ ኢትዮጵያ ቡና መቀላቀሉ ተረጋግጧል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article አስቻለው ታመነ ማረፊያው ታውቋል
Next Article ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በድል ጎዳና ቀጥሏል !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
The BiG Interview

“የሚቀጥለውን የአፍሪካ ዋንጫ ፍፃሜ በመምራት ደስታውን የተነጠቀውን ሕዝቤን መካስ እፈልጋለሁ”ኢንተርናሽናል አልቢትር በአምላክ ተሰማ

Yishak belay By Yishak belay 7 years ago
“በዚህ ሰአት የብሄራዊ ቡድን ሃላፊነቱን አገኛለሁ ብዬ ባልጠብቅም የባህርዳር ከተማ ስኬቴ እንዳስመረጠኝ አምናለሁ” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው /ባህርዳር ከተማ/
ድሬድዋ ከተማ ተጫዋች ማስፈረሙን ቀጥሏል !
የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ድቻ ነጥቡን ዘጠኝ ማድረስ የቻለበት ድል አግኝቷል
የባየርሙኒክ እግር ኳስ ክለብ ያዘጋጀው የእግር ኳስ አሰልጣኞች ስልጠና ዛሬ ተጀመረ፡፡
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?