By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችሏል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫሀዲያ ሆሳዕና

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችሏል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

በ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቀን 7:00 ሰዓት ላይ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ መድንን በመለያ ምት 5ለ3 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆን ሲችል ፤ በሁለተኛዉ የግማሽ ፍፃሜ ተጠባቂ ጨዋታም ቀን 9:00 ሰዓት ላይ በሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ቅ/ጊዮርጊስን በመለያ ምት 5ለ4 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆን ችሏል።

በዚህም ተጠባቂ በነበረዉ የቀን 9:00 ሰዓቱ ጨዋታ የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሀሮን አንተር የ13ኛ ደቂቃ ጎል መሪ መሆን ችሎ የነበረ ሲሆን ወልደአማኑኤል ጌቱ በ26ኛው ደቂቃ ላይ ለቡናማዎቹ የአቻነት ግብ አስቆጥሮ በመደበኛዉ ዘጠና ደቂቃ አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ፍፃሜዉን አጊኝቷል ፤ ይህንንም ተከትሎ በተሰጠዉ የመለያ ምት ቡናማዎቹ 5ለ4 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆን ችለዋል።

- ማሰታውቂያ -

በጨዋታውም ኮከብ ተብሎ የተመረጠዉ የኢትዮጵያ ቡናው በፍቃዱ አለማየሁ ከእለቱ የክብር እንግዳ ከአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች እና  ስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊ ከአቶ ተስፋየ ኦሜጋ እጅ ሽልማቱን ተረክቧል። የዛሬዉን ተጠባቂ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዉጤት ተከትሎም የፊታችን ሀሙስ ኢትዮጵያ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ለዋንጫ ሲጫወቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ መድንም ለደረጃ የሚጫወቱ ይሆናሉ።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article አትሌት ትዕግስት አሰፋ የሴቶች ማራቶን ክብረወሰንን ሰበረች
Next Article ” የሲዳማ ቡና ተጨዋቾችና አሰልጣኞቹ እንደቆየሁበት ክለብ እንዲሰማኝ አድርገውኛል” በዛብህ መለዮ /ሲዳማ ቡና/

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባኢትዮጵያ መድህን

የጨዋታ ዘገባ | በዋንጫዉ ፉክክር ላይ የሚገኘዉ ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ጥሏል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 3 years ago
ወልዋሎ አዲግራት አዲስ አሰልጣኝ ሾማል
ቡናማዎቹ ተጨማሪ ተጨዋች አስፈረሙ !
ተወዳጅዋና የመጀመሪያዋ ባለቀለም የሆነችው ሀትሪክ የስፖርት ጋዜጣ በአንባቢያን ተደጋጋሚ ጥያቄ በቀጣይ ሳምንት ለንባብ ልትበቃ ነው።
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ጨዋታዎች ውጤት ይመልከቱ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?