ኢትዮ-ኤሌክትሪክ

134 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ወልዋሎ አዲግራት ከድል ጋር ሲታረቅ ኤልፓ ከተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ከድል የራቁ ቡድኖች ወደ ድል የተመለሱበትን ውጤት አስመዝግበዋል። በቀዳሚው የዕለቱ ጨዋታ በሻምፒዮንነት...

መቻልኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

የሊጉ መሪ ነጥብ ሲጥል የዓምናው ሻምፒዮን ወደ ድል ተመልሷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ የዓምናው ሻምፒዮን ከሳምንታት በኋላ ወደ ድል ሲመለስ የሊጉ መሪ መቻል ከድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርቷል።...

ስሁል ሽረኢትዮ-ኤሌክትሪክየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ኤፍሬም ደበሌ ለሁለተኛ ጊዜ ተከሰሰ

*.... አሁንም ኮሚሽነሯ ፍቅረገነት አስማማው ናት.... በሪፖርቷ አርቢትሩን በድጋሚ ታድነው ይሆን ..? *.... የሊግ ኩባንያውና የዳኞች ኮሚቴ አለመከባበር ቀጥሏል.... ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3 ነጥብ...

ሀዋሳ ከተማአዳማ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን ሲረታ አዳማ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታድየም ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ አዳማ ከተማ በቀድሞ አሰልጣኙ ከሚመራው ድሬዳዋ ከተማ...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ካርሎስ ዳምጠው አስደናቂ ግብ ባስቆጠረበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ አሸንፏል

በሊጉ የአንደኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀዳሚ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ኢትዮ ኤሌክትሪክን በሶስቱ አዲስ ፈራሚዎቹ ግቦች 3 - 1 አሸንፏል። በመጀመሪያ አጋማሽ በሁለቱም በኩል ክፍት...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል !!

በዘንድሮዉ አመት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 42 ነጥቦችን በመሰብሰብ አስራ አንደኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቅ የቻለዉ ሲዳማ ቡና በዝውውር ገበያዉ ላይ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ደረጃቸዉን ማሻሻል የቻሉበት ዉጤት አስመዝግበዋል !!

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ሁለተኛ ጨዋታ የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ቡድን ፋሲል ከነማ አስቀድሞ መዉረዱን ያረጋገጠዉን ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2ለ1...