የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ለካሜሮኑ የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅታቸውን ታህሳስ 16 እንደሚጀምሩ መገለፁ ይታወሳል። ከዚህ ባሻገር ዝግጅታቸውን በሀገር ውስጥ ወይስ ከሀገር ዉጭ ያደርጋሉ የሚለዉ...
ከጥር 1/2014 ዓ.ም ጀምሮ በካሜሩን አስተናጋጅነት በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ከስምንት አመታት በኋላ ተሳታፊ የሆኑት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከዝግጅት አንስቶ ለሚኖራቸው አጠቃላይ...
በተለያዩ ትልልቅ የእግርኳስ የውድድር መድረኮች ላይ ሀገሩን ኢትዮጵያ በመወከል በበጎ መልኩ በማስጠራት የሚታወቀው ባምላክ አሁን ደግሞ በካሜሩን አስተናጋጅነት በሚደረገዉ የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ...
"ሴካፋ ላይ ከነበረን ብቃት ከቦትስዋና ብሄራዊ ቡድን ጋር የነበረን አቋም የተሻለ ነው"ሲሉ አሰልጣኝ ፍሬው ሃ/ገብርኤል ተናገሩ። የ20 አመት ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው...
👉ፌዴሬሽኑና ሲሳይ አድርሴ ፕሮሞሽን መላ ዘይደዋል። ዋሊያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ፍልሚያ ወደ ካሜሩን በሚያደርጉት ጉዞ አብረው ወደ ስፍራው የሚያቀኑትን አካላት በተመለከተ ፌዴሬሽኑና ሃላፊቱን የወሰደው...
በግብፅ አስተናጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ እየተደረገ በሚገኘዉ የአፍሪካ የሴቶች ቻምፒዩንስ ሊግ የመጀመሪያውን ፍፃሜ ጨዋታ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ እንደምትመራዉ ተረጋግጧል። በየዞናቸው በነበሩ ዉድድሮች...
የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ለ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ የማጣርያ ጨዋታቸዉን ከዩጋንዳ አቻቸዉ ጋር ረቡዕ ዕለት ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም በካምፖላ ለማድረግ ነገ...
33ኛው የቶታል ኢነርጂስ የአፍሪካ ዋንጫ በመጪው ጥር 2 በካሜሩን አስተናጋጅነት ይጀመራል ። የዚህ ውድድር ዋንጫም በውድድሩ የስያሜ ስፖንሰር ቶታል ኢነርጂስ አማካይነት በተመረጡ 18...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident