ያለፉት ዓመታት የ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ግብ ሲጠብቅ የቆየው ፓትሪክ ማታሲ የመኪና አደጋ እንደ ደረሰበት የተለያዩ የአፍሪካ መገናኛ ብዙሀን እየዘገቡ ይገኛሉ...
ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በትላንትናው ዕለት በ ኤም ሲ አልጀርስ እና ዋይዳድ መካከል የተካሄደውን የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ መምራት ችለዋል ።...
የቤትኪንግ ኬንያ ፕርሚየር ኪግ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በሀገሪቱ ለሶስተኛ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ በስፋት መንሰራፋቱን ተከትሎ በሀገሪቱ ስፖርታዊ ክንውኖች እንዲቋረጡ ኡሁሩ ኬንያታ ማሳወቃቸው ይታወቃል...
በፈረሰኞቹ ቤት በነበራቸው ቆይታ ስኬታማ በሚባል ጊዜያቸው የሚታወሱት እና በሁሉም የስፖርት አፍቃሪያን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑት ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ሰርጆቪች ሚሉቲን ሚቾ የዋልያዎቹን ወደ አፍሪካ...
"አቢጃን ላይ አዲስ ታሪክ እናፅፋለን" "የኮትዲቯር ተጨዋቾች መጎዳት ለእኛ ጥቅም የለውም፤ ሁሉም ባሉበት አሸንፈን ማለፍ ነው የምንፈልገው" አቡበከር ናስር የኢትዮጵያ ብ/ቡድን የማዳጋስካር አቻውን...
በዋልያዎቹ ምድብ የሚገኙት ዝሆኖቹ በምድቡ በመጨረሻ ደረጃ ላይ የምትገኘውን ኒጀር 3 ለ 0 በማሸነፍ ወደ አፍሪካ ዋንጫው አልፈዋል ። • የኒጀር ብሔራዊ ቡድን...
አሁን ይፋ በሆነ መረጃ በዋልያዎቹ ምድብ ውስጥ የሚገኙት ኮትዲቯር ወሳኝ ተጫዋች የሆነው ጀርቪንሆ ከ ኒጀር እና ዋልያዎቹ ጨዋታ ውጪ መሆኑ ተረጋግጧል ። ...
ካፍ ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መረጃ በዚህ ሳምንት በሚካሄዱ የ አህጉሪቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ላይ የደጋፊዎችን ቁጥር ወስኗል ። በዚህም መሰረት በነገው ዕለት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident