በገለልተኛ ሜዳ ሞሮኮ ላይ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን በአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 3ለ0 አሸንፏል። በሦስቱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አዘጋጅነት ለሚደረገው...
በሦስት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አዘጋጅነት ለሚደረገው የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በአህጉሪቱ የሚገኙ ዝቅተኛ ሀገራት የሚገናኙበት የቅድመ ማጣሪያ መርሀግብር ነገ ይፋ ይሆናል። ካፍ ከቀጣዩ...
ለኮትዲቯሩ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 11 በደቡብ አፍሪካ እና በላይቤሪያ መካከል ተደርጎ 2 - 2 የተጠናቀቀውን ጨዋታ ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ በብቃት መርቶታል...
ለአይቮሪ ኮስት 2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዛሬ ምሽት ላይ የኢትዮጵያ አቻውን የሚገጥመው የጊኒ ዝሆኖች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ካባ ዲያዋራ ዕቅዳቸውን አለመቀየራቸውን እና...
ዋሊያዎቹ ከጊኒ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ዛሬ ምሽት ወደ ራባት ያቀናሉ "ከጊኒ ጋር በሚኖረን ጨዋታ ከተሳካ 6 ነጥብ ካልሆነ ግን 4 ነጥብ ለማግኘት እንጥራለን"...
ለ2023 የኮት ዲቯር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በደርሶ መልስ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የሚገጥመው የጊኒ ብሐራዊ ቡድን አሰልጣኝ ካባ ዲያዋራ በሞሮኮ የሚደረጉትን ሁለት የደርሶ...
ዓለም አቀፍ ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ላይ እንዲዳኙ የተመረጡ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካታለች። ከዚህ ቀደም የሴቶች የአፍሪካ እና...
በ2023 ለሚደረገዉ የኮትዲቫር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸዉን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ከዕሁዱ የማላዊ ሽንፈት በኋላ በትላንትናው ዕለት ልምምዳቸውን አከናውነዋል። በምድባቸዉን ሁለተኛ ጨዋታ የፊታችን ሀሙስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident