አዳማ ከተማ

232 መጣጥፎች
ባህርዳር ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ በስንታየሁ መንግስቱ ብቸኛ ግብ አሸንፏል

በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር አዳማ ከተማ በስንታየሁ መንግስቱ ብቸኛ ግብ ባህርዳር ከተማን 1 - 0 አሸንፏል። በባህርዳር ከተማ በኩል ወልዋሎ አዲግራትን ከረታው ቡድን የመጀመሪያ...

አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ ወደ ድሬዳዋ ..!

የአዳማ ከተማው ውጤታማ አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ለመሆን ተስማማ። በአዳማ ከተማ ያልጨረሰው የቤት ስራ ቢኖርም የክለቡ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አንበሴ...

ሀምበሪቾ ድራሜሻሸመኔ ከተማአዳማ ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ወልቂጤ ከተማ አመቱን በድል ሲደመድም ፤ መዉረዳቸዉን ያረጋገጡት ሻሸመኔዎችም ሀምበሪቾን በማሸነፍ የሊጉን ቆይታቸዉን አገባደዋል !!

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠዉ ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል ። በዋና ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ መሪነት...

ሀዲያ ሆሳዕናባህርዳር ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ባህርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ ፤ ሀድያ ሆሳዕናም ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል !!

በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ገና በጊዜ ማለትም በ3ተኛዉ ደቂቃ ላይ ግብ ተቆጥሮበታል። በዚህም አቤነዜር ሲሳይ...

አዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን በሊጉ የሀያ ስድስተኛ ሳምንት መርሐግብር ወሳኝ ድል አሳክተዋል !!

በሀያ ስድስተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ወልቂጤ ከተማን ማሸነፍ ችሏል። በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት በጀመረዉ ጨዋታ...

ሲዳማ ቡናሻሸመኔ ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በሳምንቱ የመዝጊያ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና በተመሳሳይ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል !!

በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል። በከፍተኛ ዝናብ ታጅቦ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ ጨዋታ...

ባህርዳር ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማፋሲል ከነማ

ወንድማማቾች ደርቢ በአቻ ዉጤት ሲጠናቀቅ ፤ በተመሳሳይ አዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማም ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት ደምድመዋል !!

በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ በወንድማማቾች ደርቢ ፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል። በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ ፉክክር ቀን 9:00...