አትሌቲክስ

41 መጣጥፎች
አትሌቲክስዜናዎች

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት በዶፒንግ ምርመራ በቋንቋ ችግር ለሁለት ዓመታት እገዳ ተጣለባት!

ኢትዮጵያዊቷ የመካከለኛ ርቀት ሯጭ አትሌት ድሪቤ ዌልቴጂ የአደንዛዥ ዕፅ ምርመራ ባለማድረጓ ለሁለት ዓመታት እገዳ ተጥሎባታል። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ድሪቤ ዌልቴጂ ባለፈው ዓመት የዶፒንግ ምርመራ...

አትሌቲክስዜናዎች

ትዕግስት አሰፋ በለንደን ማራቶን አሸነፈች

በ45ኛው የለንደን ማራቶን የሴቶች ውድድር አትሌት ትዕግስት አሰፋ በ2:15:50 በቀዳሚነት አጠናቃለች። አትሌቷ ውድድሩን ያጠናቀቀችበት ሰዓት ከፓውላ ራድክሊፍ 2:15:25 በመቀጠል የለንደን ማራቶን ሁለተኛው ፈጣን...

አትሌቲክስኦሎምፒክ ኮሚቴየኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ

በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ ክስ የመሰረቱት እነ ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ ለዕርቅ ዝግጁ ነን አሉ….

*... የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ግን ፕሬዝዳንቱ ከውጪ ይምጡና አቋማችንን እናሳውቃለን ብሏል....   በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ ክስ የመሰረቱት እነ ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ የተፈጠረውን...

አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የአትሌቲክሱ አውራ ለመሆን 6 ዕጩዎች ተፋጠዋል…..

*.... የክልልሎችን ውክልናና ድጋፍ ይጠበቃል.... *.... ከበርካታ አመታት በኋላ የተደረገ ምርጫ ይሆናል....ብቸኛ ዕጩ የለም..... *..... ከዕጩዎቹ ጀርባ ድጋፍ ሰጪ ሃይል ይጠበቃል.. *..... ለፍልሚያው...

አትሌቲክስኦሎምፒክ ኮሚቴዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

” ስንሸልማቸው ስንደግስላቸው የኖሩት ሃይሌና ገዛኧኝ ገንዘብ እየባከነ ነው ሽልማቱ ለፓሪሱ ጀግኖች አይገባቸውም ማለታቸው ያሳዝናል” ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ / የኢት. ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት/

" ስንሸልማቸው ስንደግስላቸው የኖሩት ሃይሌና ገዛኧኝ ገንዘብ እየባከነ ነው ሽልማቱ ለፓሪሱ ጀግኖች አይገባቸውም ማለታቸው ያሳዝናል" ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ / የኢት. ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት/...

አትሌቲክስዜናዎች

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አካውንት በድጋሚ በይግባኝ ታገደ….

*....የፓሪስ ኦሎምፒክ ባለድሎች ዛሬ በማሪዮት ሆቴል ዕውቅናና ሽልማት ይበረከትላቸዋል.... የኢ .ፌ.ድ.ሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሰኔ 4/2016 የተካሄደው የኢትዮጵያ ኦልምፒክ ኮሚቴ ምርጫ በመታገዱ የእግዱን...

አትሌቲክስዜናዎች

ኦሎምፒክ ኮሚቴው የዕግድ ውሳኔውን ያስቀለበሰበትን መንገድ አብራራ….

  *.....የ8 አመት የስትራቴጂክ ዕቅድ መዘጋጀቱ ይፋ አድርጓል... " አቶ ኢያሱ ፣ አቶ ታምራት፣ ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴና አትሌት ገዛኦኝ ወልዴ እኛን የመክሰስ መብት...

አትሌቲክስዜናዎች

አትሌት በሪሁ አረጋዊ የ2024 ዳይመንድ ሊግ የ5 ሺህ ሜትር አሸናፊ ሆነ

የ2024 ዳይመንድ ሊግ የመጨረሻ ውድድሮች በቤልጅየም ብራስልስ ከተማ በመደረግ ላይ ናቸው። ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ተጠባቂ በነበሩበት የወንዶች 5 ሺህ ሜትር አትሌት በሪሁ አረጋዊ በ12:43.66...