አርባምንጭ ከተማ

145 መጣጥፎች
አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ናይጄሪያዊው አማካይ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ነው

ለሹቲንግ ስታርስ እየተጫወተ የሚገኘው ተጫዋች አዞዎቹን ሊቀላቀል ነው። ከሀገሩ ዲያፋ አካዳሚ በኋላ በ2013 ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ በኋላ በከፍተኛ ሊጉ በሀምረሪቾ ዱራሜ በመጫወት ከሀገራችን...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም እየተመለከተ ይገኛል

በሊጉ ልምድ ያላቸው ተጫዋቾች ከአዞዎቹ ጋር ልምምድ እየሰሩ ናቸው። አሰልጣኝ አዲሴ ካሳን ከቀጠረ በኋላ በአራት ጨዋታዎች ሽንፈት ያልቀመሰው እና ሁለት አሸንፎ ሁለት አቻ...

ሀዲያ ሆሳዕናሽረ ምድረገነትባህርዳር ከተማአርባምንጭ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ንግድ ባንክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሽረ ፣ ወልዋሎ ፣ ሀድያ እና አርባምንጭ ድል ቀንቷቸዋል

በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት የተደረጉ ጨዋታዎች አራቱም በመሸናነፍ ተጠናቀዋል። ምድረገነት ሽረ 2-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሜዳ ላይ ከሚታዩ እንቅስቃሴዎች በስተቀር የመጀመሪያው አጋማሽ በጎል ሙከራዎች...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናሸገር ከተማነጌሌ አርሲአርባምንጭ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ሦስቱም መሪዎች በተመሳሳይ ነጥብ ጥለዋል

አዳማ እና ሀዋሳ ላይ በተደረጉ አራት የሊጉ ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ሲጠናቀቁ መሪዎቹ ሦስቱም ማሸነፍ አልቻሉም። ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ድሬዳዋ ከተማ አዳማ...

መቻልአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ስራ አስኪጁ በገዛ ፍቃዳቸው ሲነሱ መቻል ደግሞ አዲስ ሾመ

አርባምንጭ በስራ አስኪያጁ ፍቃድ ከቦታው ሲነሱ መቻል የቀድሞውን ቡድን መሪ ስራ አስኪያጅ አደረገ። በሊጉ ግርጌ ስር ተቀምጦ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ ካለፈው...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

የአጥቂ ስፍራ እጥረት የሚታይባቸው አፄዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል። ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የብሔራዊ ቡድን ጉዞ በኋላ በአሁኑ ሰዓት በረዳት አሰልጣኙ አምሳሉ እስመለአለም እየተመራ የሚገኘው...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ከጫፍ ደርሷል

በውጤት እጦት ውስጥ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሊሾም ነው። በፕሪምየር ሊጉ ላይ እጅግ ደካማ የውድድር ጉዞን እያደረገ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ በያዝነው የውድድር...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቁልቁል ገደልን እየናፈቀ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ …?

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ስማቸውን በጉልህ ማፃፍ የቻሉ ስመ ጥር ተጫዋቾችን እንካችሁ በማለት ከሚታወቁ ጥቂት የሀገራችን አካባቢዎች መካከል አርባምንጭ ከተማ እና ዙሪያዋ...