ድሬዳዋ ከተማ ራሱን እያጠናከረ ሲሆን 2 ተጨዋቾችን አስፈርሟል። በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳሱ እሚገኙት ድሬዳዋ ከተማዎች ማሊያዊውን አጥቂ ማማዱ ሲዲቤ ለ1 አመት መሳይ ዻውሎስን...
“ከባስኬት ቦል ተጨዋችነት ተመልምዬ ነው ግብ ጠባቂ የሆንኩት” “በባህርዳር ከተማ ክለብ ቆይታዬ የተሳካ ጊዜን አሳልፋለው” ፋሲል ገ/ሚካሄል /ባህርዳር ከተማ/ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን /ዕድሜያቸው...
የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ቡድን አባል የነበረዉ የባህርዳር ከተማዉ ግብ ጠባቂ ፅዮን መርዕድ ወደ ወላይታ ድቻ ማምራቱ ተረጋግጧል። በዝዉዉር መስኮቱ ባህር ዳር ከተማ...
በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በዝወዉሩ ላይ በንቃት በመሳተፍ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ጅማዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የተከላካይ አማካይ የሆነዉን አልሰሪ አልመሐዲንን...
የጋምቤላው ጥቁር ወርቅ "ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጣሁት አዲስ ታሪክ የማፃፍ ትልቅ ህልምን ሰንቄ ነው" ጋቶች ፓኖም በእርግጥ አሁን የያዝነው የክረምት ወር ለጋምቤላው ጥቁር...
ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ጋር ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት አብሮ ለመስራት በቃል ደረጃ የተስማሙት የጣና ሞገዶቹ በዛሬው ዕለት ደግሞ ገርጅ አካባቢ በሚገኘዉ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ጥቅምት 7/2014 ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል። የዝግጅቱ አንድ አካል የሆነው...
በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ዘንድሮ ለኢትዮጵያ ቡና በኮሪደር ስፍራው ላይ በመጫወት ጥሩ ብቃታቸውን ካሳዩ ተጨዋቾች መካከል አንዱ ነው፤ አስራት ቶንጆ ይባላል፤ ይህ ተጨዋች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident