መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማማዱ ሲዲቤና መሳይ ዻውሎስ ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቀሉ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ማማዱ ሲዲቤና መሳይ ዻውሎስ ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቀሉ

አጋራ
አጋራ

ድሬዳዋ ከተማ ራሱን እያጠናከረ ሲሆን 2 ተጨዋቾችን አስፈርሟል።

በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳሱ እሚገኙት ድሬዳዋ ከተማዎች ማሊያዊውን አጥቂ ማማዱ ሲዲቤ ለ1 አመት መሳይ ዻውሎስን ለ2 አመት ማስፈረሙ ታውቋል።

የአሰልጣኝ ዘማርያም ድሬዳዋ በ2014 ጠንካራ ተፎካካሪ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...