ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአዳማ ከተማ ተጨዋቾችና ክለቡ እየተወዛገቡ ነው

👉የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፕሬዝዳንት የሰጡን ቦነስ አልተሰጠንም.... 👉የሰኔን ጨምሮ ሁለት ወር ደመወዝ አልተከፈለንም... "የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ለሚ ጉታ የሰጡንን የ300ሺህ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባ ምንጭ ከተማ ና ሲዳማ ቡና ቅጣት ተላልፎባቸዋል

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 29ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ ! ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 29ኛ ሳምንት በአዳማ ከተማ በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት ጨዋታዎች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፕሪምየር ሊጉ ኮከብ ዕጩዎች ይፋ ሆነዋል

ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት መርሀግብር ብቻ የቀረው የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሻምፕየን እና የቀጣዩ ዓመት የቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ መሆኑን በትናንትናው...

ሀዋሳ ከተማባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የዓብስራ ተስፋዬ አስደናቂ ግብ የጣና ሞገዶቹን አሸናፊ አድርጓል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ሀዋሳ ከተማን 1 - 0 አሸንፏል ። በጨዋታው በባህርዳር ከተማ በኩል በ28ኛው ሳምንት...

ሀዲያ ሆሳዕናቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ |ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ጨዋታ እየቀረዉ የሊጉ ሻምፒዮን መሆን የቻለበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀድያ ሆሳዕናን በሆነ ዉጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆን የቻለበትን ዉጤት አስመዝግቧል።...

ለገጣፎ ለገዳዲሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ለገጣፎ ለገዳዲ ሲዳማ ቡናን አሸንፏል !!

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ጨዋታ ሶስተኛ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ መውረዱን ያረጋገጠው ለገጣፎ ለገዳዲ በጥሩ መሻሻል ላይ ይገኝ የነበረዉን ሲዳማ ቡና 3ለ2...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ደረጃቸዉን ማሻሻል የቻሉበት ዉጤት አስመዝግበዋል !!

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ሁለተኛ ጨዋታ የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ቡድን ፋሲል ከነማ አስቀድሞ መዉረዱን ያረጋገጠዉን ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2ለ1...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ መድኅንን በሶስት ግብ ልዩነት አሸንፏል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮች በዛሬው ዕለትም ቀጥለው ሲደረጉ በቀዳሚው ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ መድኅንን 3 - 0 አሸንፏል...