ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊሶች በአራቱም ኮከቦቻቸው ላይ የጨከኑ ይመስላል…

በዮሴፍ ከፈለኝ ርግጠኛ የሆነ መረጃ እንደያዙ በድፍረት ይናገራሉ.... በተለይ አስቻለሁ ታመነ፣ ሙሉዓለም መስፍን /ዴኮ/እና ጋዲሳ መብራቴ ላይ ቅሬታቸው ጨምሯል..."ከምንችለው በላይ መክረናል ታግሰናል በውሳኔያችን...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ቅ/ጊዮርጊስን የሚመጥን ውጤት እያስመዘገብን አይደለንም፤ ይሄን ደጋፊ ብዙ መስዋዕትነት ከፍለን ልንክሰው ይገባል” ባህሩ ነጋሽ /ቅ/ጊዮርጊስ/

ለቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ላይ በግብ ጠባቂነት እየተጫወተ የሚገኘው ባህሩ ነጋሽ ቡድኑ ዘንድሮ እያስመዘገበ የሚገኘው ውጤት ድል የለመደውን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ቅዳሜ ሚያዝያ 16 2013 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች) ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን...

LIVESCOREቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

21ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ   አዳማ ከተማ  1     - FT 2    ፋሲል ከነማ   85'ሰይፈ ዛኪር 55'ሙጂብ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና አራት ተጨዋቾቹን ቀጥቷል

ከዲሲፕሊን ጋር በተያያዘ ኢትዮዽያ ቡና አራት ተጨዋቾቹ ላይ የደመወዝ ቅጣት አስተላለፈ። ደብዳቤው ለአራቱም ተጨዋቾች ያልደረሰ ሲሆን ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ በቅርቡ የአራት አመት...

LIVESCOREሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  20ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ   ፋሲል ከነማ  1     - FT 1    ሀዲያ ሆሳዕና   48'በዛብህ መላዮ...

LIVESCOREሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎች

ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  20ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ   ወልቂጤ ከተማ  1     - FT 1   አዳማ ከተማ   45'ረመዳን የሱፍ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ አራት የዋናው እግርኳስ ቡድን ተጫዋቾቹን አግዷል….

የቅዱስ ጊዮርስ ስፖርት ማህበር በ2013 ዓ.ም በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ቡድናችን ውጤታማ እንዲሆን የስራ አመራር ቦርዱ ባለው አቅም ሁሉ አስፈላጊውን ድጋፍ...