ለቀጣዮቹ አምስት አመታት ቅዱስ ጊዮርጊስን በቦርድ አመራርነት እንዲመሩ በቅርቡ የተመረጡ ግለሰቦች ጉዳይ ወደ ፍርድ ቤት አሞርቷል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ በግንባር ቀደምትነት ከፊት...
በአራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሀ-ግብር ኢትዮጵያ መድን እና ሸገር ከተማ የመጀመሪያ ድላቸውን ሲያሳኩ ሀዋሳ ከተማ ደግሞ ሦስተኛውን የዓመቱ ድሉን አስመዝግቧል። ሀድያ ሆሳዕና 1-2...
በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብር ነገሌ አርሲን በአዲስ አበባ ስታድየም የገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 ለ 0 አሸንፏል። በጨዋታ እንቅስቃሴ...
በጠቅላላ ጉባኤው ላይ አቶ ባህሩ ጥላሁን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሀፊ ፣ አቶ በላይ ደጀን የአዲስ አበባ ወጣቶችን ስፖርት ዋና ሀላፊ እንዲሁም...
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሳምንታት በፊት የተስማሟቸውን ሁለት የግብ ዘቦች በይፋ የግላቸው አድርገዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ህዳሴ ዋንጫን በማሸነፍ ዓመቱን የጀመሩት...
በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት በ ስድስት ቡድኖች መካከል ሲደረግ የቆይ የ ሲቲ ካፕ ጨዋታ ወደ ፍፃሜ ያለፉትን ቡድኖች የለየ ሲሆን በዛሬ...
በውይይቱ ላይ አቶ በላይ ደጀን የአዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ እና መቶ ሀለቃ ፍቃደ ማሞ የሊግ ካምፖኒ የቦርድ ሀላፊ ንግግር አደረጉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident