በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት በ ስድስት ቡድኖች መካከል ሲደረግ የቆይ የ ሲቲ ካፕ ጨዋታ ወደ ፍፃሜ ያለፉትን ቡድኖች የለየ ሲሆን በዛሬ እለት በ ሀገራችን ትልቁ ደርቢ ሙሉ በሚባል መልኩ ሜዳው ሞልቶ በሚገርም ድበባ እና ኳስ ኳስ በሚሸቱ ጥኡም ዝማሬዎች ታግዞ ተደረጓል ።

በጨዋታው ላይ የ ከተማዋ እንዲሁም የሀገሪቷ አመራሮች ፣ ኢንስትራክተሮች ፣ ከዚህ በፊት በሁለቱ ቡድን መጫወት የቻሉ ሌጀንዶች እንዲሁም የሀገራችን እውቅ ሰዎች በመገኘት አስጀምረውታል።
በጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና በጣም ፈጣን በሆነ ደቂቃ ጎል አስቆጠርሮ መምራት ቢችል የዋላ ዋላ ለቅዱስ ጊዮርጊስ እጅ መስጠት ችሏል ።
- ማሰታውቂያ -

ጨዋታውን ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል ።

በህዳሴ ዋንጫ ለሁለተኛ ጊዜ መቻል ከ ቅድስ ጊዮርጊስ እሁድ ለዋንጫ ይፋለማሉ ።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሸገር ደርቢ በሚቀጥለው ሳምንት ይጀመራል ።


