በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመራ ለአዲሱ የውድድር ዘመን እና ለሁለተኛዉ ዙር የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር...
በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመራ ለአዲሱ የውድድር አመት ዝግጅቱን በመቀመጫ ከተማዉ እያደረገ የሚገኘዉ ሀዋሳ ከተማ የቀድሞዉን የቅዱስ ጊዮርጊስ ግብ ጠባቂ ቻርልስ ሉክዋጎ ማስፈረሙ ታውቋል።...
የቅዱስ ጊዪርጊሱ ምክትል አሰልጣኝ ሆኖ ያገለገለው አዲስ ወርቁ ለሱዳኑ ትልቅ ክለብ አልሂላል ለቀጣዮቹ ሁለት አመት ለመስራት ፊርማውን አኑሯል። በቀጣዮቹ ሁለት አመታት ለሱዳኑ አልሂላል...
ላለፉት ስድስት አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት በጨዋታ ተንታኝነት ፣ በአስተርጓሚነት እና በምክትል አሰልጣኝነት ያገለገለዉ አዲስ ወርቁ ወደ ሌላ ሀላፊነት ለማምራት በመወሰኑ በቅዱስ ጊዮርጊስ...
"የሜድሮክ ግሩፕ ተቋማት ያልከፈሉን ወደ 67 ሚሊዮን ብር አለን አሁንም ታግሰን ክፍያውን እንዲሰጡን እየጣርን ነው " " 8 አመት ሙሉ ተካሰናል ከአስራ አምስት...
የቀድሞ አሰልጣኙን ዉበቱ አባተ በዋና አሰልጣኝነት የሾመዉ ፋሲል ከነማ በቅርቡ በአሜሪካዉ ክለብ የሙከራ ጊዜ ማሳለፍ የቻለዉን የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ማስፈረሙ ታውቋል። በዚህም...
ከቀናት በኋላ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታ ከዛንዚባሩ ክለብ KMKM ጋር ጨዋታውን የሚያደርገው እና በዝውውር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን...
ከቀናት በፊት ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊመጡ ከስምምነት የተደረሰባቸዉ ሁለት የዉጪ ሀገር ተጫዋቾች በዛሬው እለት በዪፋ ክለቡን ተቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ ለቀጣዩ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident