በሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ በጎል የጎመራው የሸገር እና አዳማ ጨዋታ 3ለ3 በሆነ የአቻ ውጤት ሲቋጭ መቻል ከ መቐለ ያለ ጎል ድቻ እና ቡናማዎቹ...
አዳማ እና ሀዋሳ ላይ በተደረጉ አራት የሊጉ ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ሲጠናቀቁ መሪዎቹ ሦስቱም ማሸነፍ አልቻሉም። ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ድሬዳዋ ከተማ አዳማ...
ተሰናባቹ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ሸገር ከተማን ቴክኒክ ሀላፊ ሆነው ይመሩታል። በቅርቡ ከሸገር ከተማ አሰልጣኝነት ተነስተው በምትኩ በረዳት አሰልጣኙ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅ የተተኩት አሰልጣኝ...
ረዳት አሰልጣኙን ዋና አሰልጣኝ ያደረገው ሸገር ከተማ ከአንድ ተጫዋች ጋር በመለያየት በሞትኩ አዲስ ተጫዋች ተክቷል። ረዳት አሰልጣኙ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅን ዋና አሰልጣኝ ያደረገው...
ከአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ የዋና ቅጥር አሰልጣኝ በፊት ሸገር ከተማ ረዳቱን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሊሾም ነው። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በማሰናበት በምትኩ ለወራት ከነበረው የስልክ ልውውጥ...
በሴካፋ ለነገሱት ሁለት ወጣቶች ተስማሚ የሆነ የጨዋታ አቀራረብን ፈልጌ ነው አሰልጣኝ ካሳዬን የፈለኩት ብሏል ክለቡ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ በተለየ የጨዋታ መንገድ የሚታወቀው...
ከተጫዋቾቹ ጋር ሰጣገባ ውስጥ የገቡት አሰልጣኝ በቦርድ ውሳኔ መለያየት ችለዋል። በላይሰንስ ውስንነት የተነሳ ከከፍተኛ ሊጉ ያሳደገውን አሰልጣኝ በሽር አቦደላን ተክተው በፕሪምየር ሊጉ ያለፉትን...
አዲስ አበባ እና አዳማ ላይ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ሁለት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ቀሪዎቹ ነጥብ በመጋራት ተቋጭተዋል። ነገሌ አርሲ 1-1 ወላይታ ድቻ ወላይታ ድቻዎች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident