By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በቴክኒክ አማካሪነት ተመልሰዋል
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሸገር ከተማ

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በቴክኒክ አማካሪነት ተመልሰዋል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 3 weeks ago
Share
SHARE

ተሰናባቹ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ሸገር ከተማን ቴክኒክ ሀላፊ ሆነው ይመሩታል።

በቅርቡ ከሸገር ከተማ አሰልጣኝነት ተነስተው በምትኩ በረዳት አሰልጣኙ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅ የተተኩት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በክለቡ ቢሰናበቱም ክለቡ ለአሰልጣኙ ከፍተኛ ክፍያን የመክፈል ግዴታ ውስጥ ስለሚገባ ከሰሞኑ በልምምድ ሜዳዎች ላይ እየተገኙ ክለቡን በቴክኒካል ጉዳዮች እንዲያማክሩ የተደረጉ ሲሆን ውላቸው እስኪጠናቀቅም ክለቡን በቴክኒክ ጉዳዮች እንዲያማክሩ በመመረጣቸው ዛሬ ሀዋሳ ላይ ከክለቡ ጋር ተገናኝተዋል።

አሰልጣኙም በአሁኑ ሰዓት ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሜዳ ላይ የአርባምንጭ ከተማ እና ነገሌ አርሲን ጨዋታ የታደሙ ሲሆን ማምሻውን ሸገር ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሚኖራቸው ጨዋታ ስራቸውን ትሪቡን ሆነው በቴክኒክ ያገለግላሉ።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article “እንደዚህ አይነት ዳኞች ናቸው እየተመደቡ ችግር የሚፈጥሩት” አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ
Next Article ሦስቱም መሪዎች በተመሳሳይ ነጥብ ጥለዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሊግ ካምፓኒ

የፕርሚየር ሊግ ሼር ካምፓኒ ህጋዊ ፍቃድ አገኘ !

kidus Yoftahe By kidus Yoftahe 6 years ago
ለሊጉ የዋንጫ ክብር እየተፋለሙ የሚገኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል ጨዋታዎቻቸውን ሲያሸንፉ ፤ ወልቂጤ ከተማም በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠበትን የድል ውጤት አስመዝግቧል !!
ሱራፌል ዳኛቸው ከአሜሪካው ክለብ ጋር ተለያይቷል
ነፃነት ክብሬ ለተከታታይ አራተኛ ጨዋታ ዘርዓይ ሙሉን አሸንፏል
መቐለ 70 እንደርታ ሶስቱን ተጫዋቾች በነገው ጨዋታ አይጠቀምም
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?