By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: “እንደዚህ አይነት ዳኞች ናቸው እየተመደቡ ችግር የሚፈጥሩት” አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችኢትዮጵያ መድህንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“እንደዚህ አይነት ዳኞች ናቸው እየተመደቡ ችግር የሚፈጥሩት” አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 2 weeks ago
Share
SHARE

ኢትዮጵያ መድን በአዳማ 1ለዐ በተሸነፈበት ጨዋታ አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ ?

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ዛሬ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ውድድሩ መመለሱ ይታወሳል። ሀዋሳ ላይ ማምሻውን በተደረገ ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ መድንን በቢኒያም ዐይተን ብቸኛ ጎል ማሸነፍ ሲችል በሜዳ ላይ ከታየው የዳኝነት ክፍተት ባሻገር ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ በዕለቱ ዋና ዳኛ አባይነህ ሙላት እና ረዳቶቹ ላይ ከፍ ያለ ተቃውሞን ሲያሰሙ ተስተውሏል። አሰልጣኙም ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ከኦቢኤን ጋር በነበራቸው ቆይታ በዳኛው መሰደባቸውን ጠቁመዋል።

“ዳኞቹ ስነ ምግባር ይጎላቸዋል አንዳንዶቹ ዲሲፕሊን ይፈልጋል ዝም ብሎ ለእያንዳንዱ ነገሮች እየመለሱ አፀያፊ የሆኑ ነገሮችን መመለስም ሆነ መሳደብም አይችሉም ፣ ሲፈልግ ቢጫ አለው ቀይ አለው ከዛ ውጪ ግን አላስፈላጊ ነገሮች አይሆኑም። ሰዎች ነን ክብር አለን ለራሳችን ስለዚህ ሊንቀን እና ሊያንጓጥጠን አይገባም እንደዚህ አይነት ዳኞች ናቸው እየተመደቡ ችግር የሚፈጥሩት አንዳንዶቹ ስለዚህ ስርዓት መከባበር ጥሩ ነው ሁሉም የየራሱ የሆነ ስራ አለው አስፈላጊ ከሆነ ቢጫም ቀይም መስጠት ይችላል ማስጠንቀቅም ይችላል ከዛ ውጪ ግን መስደብ አይችልም እኔን ምንም ማለት አይችልም። “

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article በድራማዊው ጨዋታ ድቻ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሌሎች ሦስት ክለቦችም አሸንፈዋል
Next Article አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በቴክኒክ አማካሪነት ተመልሰዋል
Leave a comment

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎችIAAF DOHA 2019

በ2 ሰከንዶች ሪከርድ ባለመስበሩ ከ1.5 ሚሊዮን ብር በላይ አምልጦታል

Yishak belay By Yishak belay 6 years ago
የሎዛ አበራ አዲስ ዓለም
ሪፖርት | የሊጉ መሪ ደደቢት በባለሜዳው ወላይታ ድቻ ሽንፈት አስተናግዷል
“ኢትዮጵያ ቡና ወደራቀበት የአፍሪካ መድረክ ለመመለስና ታሪክ ለመስራት ዝግጁ ነን” ኃይሌ ገ/ተንሳይ/ ኢት.ቡና/
ያሬድ ባየህ የጣና ሞገዶቹን በይፋ ተቀላቅሏል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?