By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሸገር ከተማ አዲሱ አሰልጣኙ ካሳዬ አራጌ መሆኑ ዕርግጥ ሆኗል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሸገር ከተማ

ሸገር ከተማ አዲሱ አሰልጣኙ ካሳዬ አራጌ መሆኑ ዕርግጥ ሆኗል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 3 weeks ago
Share
SHARE

በሴካፋ ለነገሱት ሁለት ወጣቶች ተስማሚ የሆነ የጨዋታ አቀራረብን ፈልጌ ነው አሰልጣኝ ካሳዬን የፈለኩት ብሏል ክለቡ።

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ በተለየ የጨዋታ መንገድ የሚታወቀው አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ከአስራ ሰባታት አመታት በኋላ ተመልሶ በተጫዋችት እና በአሰልጣኝነት ያለፈበትን ኢትዮጵያ ቡናን 2012 የውድድር ዘመን በመረከብ እስከ 2014 የውድድር ዘመን ከቆየ በኋላ በተለይ ከክለቡ ስራ አስኪያጅ በነበራቸው ሰጣ ገባ በመጨረሻም መሰናበታቸው ይታወሳል።

ከስልጠናው አለም ያለፉትን አራት አመታት በመራቅ በሀገረ አሜሪካ ቆይታን ያደረጉትን እና በመሐል የፋስት ትራክ ቢ ላይሰንስን ለመውሰድ እንዲሁም ከፋሲል ከነማ ጋር ለመነጋገር መመለሳቸው የሚታወስ ሲሆን አሁን ግን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በማሰናበት ከደቂቃዎች በፊት በረዳት አሰልጣኙ እያሱ መርሀፅድቅ ልምምድ የሰራው ሸገር ከተማ አሰልጣኙን ለመሾም የክለቡ አመራሮች ከአሰልጣኙ ጋር በስልክ ያወሩ ሲሆን አሰልጣኙን ወደ ሀገር ውስጥ በመምጣት ለክለቡ የሁለት አመት ፊርማውን ያኖራል ተብሎ ይጠበቃል።

እንዳገኘሁት ዝርዝር መረጃ ከሆነ በቅርቡ ከኢትዮጵያ ከሀያ አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የፈረሙት ቢኒያም አብረሃ እና ዳዊት ካሳውን ያማከለ የጨዋታ መንገድን ክለቡ መምረጡ አሰልጣኙን ፈላጊ እንዳደረጋቸው ማረጋገጥ ችያለሁ።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article አጥቂው የኢትዮጵያ መድን ተጫዋች ለመሆን ከጫፍ ደርሷል
Next Article ወላይታ ድቻ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር ተለያይተዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዋልያዎቹአፍሪካዜናዎች

ዋልያዎቹን በወዳጅነት ጨዋታ የሚገጥመዉ ብሔራዊ ቡድን ባህርዳር ደርሷል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 5 years ago
“ፕሮፌሽናሊዝም ስለሚጎለን ለዛ መማር አለብን” አሰልጣኝ ጢሞቴዎስ ባዬ
ተክለማርያም ሻንቆ የገብረመድህን ሃይሌ ስብስብን ለመቀላቀል ተስማምቷል !
ወልቂጤን አሸንፈን ዋንጫውን እናነሳለን፤የሻምፒዮኖቹም ቡድን አምበል መሆኔም እየተሰማኝ ነው”ያሬድ ባዬ /የፋሲል ከነማ አምበል/
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ቀጣይነት ?
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?