By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሸገር ከተማ ከአንድ ተጫዋች ጋር ሲለያይ ዮሴፍ ታረቀኝን ተክቷል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችሸገር ከተማ

ሸገር ከተማ ከአንድ ተጫዋች ጋር ሲለያይ ዮሴፍ ታረቀኝን ተክቷል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 3 weeks ago
Share
SHARE

ረዳት አሰልጣኙን ዋና አሰልጣኝ ያደረገው ሸገር ከተማ ከአንድ ተጫዋች ጋር በመለያየት በሞትኩ አዲስ ተጫዋች ተክቷል።

ረዳት አሰልጣኙ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅን ዋና አሰልጣኝ ያደረገው ሸገር ከተማ ከአንተነህ ተፈራ ጋር በመለያየት በምትኩ ቢኒያም ፍቅሬን ያስፈረሙ ሲሆን አሁን ደግሞ ከቀድሞው የጅማ አባጅፋር ፣ አዳማ ከተማ ተጫዋች የነበረው ሁለገቡ ተጫዋች አድናን ረሻድ ጋር ቀሪ የአንድ አመት ከስድስት ወራት ውል እየቀረው በመለያየት በምትኩ የቀድሞው የአዳማ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ የመስመር አጥቂው ዮሴፍ ታረቀኝ ባስገባው የልቀቁኝ ጥያቄ ቀሪ የስድስት ወራት ውል ከቀረው መቻል ጋር በመለያየት ማረፊያው ሸገር ከተማ ሆኗል።

ከሸገር ከተማ ጋር የተለያየው አድናን ከተለያዩ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ጋር እየተነገረ ሲሆን ማረፊያውም በቅርቡ ይታወቃል ተብሎ ይጠበቃል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ስድስት ዋና አርቢትሮች ሚኒማ ባለማሟላታቸው ወደቁ….
Next Article ወጣቱ ተከላካይ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር በስምምነት ተለያይቷል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንዜናዎች

ሽመልስ በቀለ ብሄራዊ ቡድኑን ተቀላቅሏል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 4 years ago
የጦና ንቦቹ የተከላካያቸውን ውል ለማራዘም ተስማሙ !
ሩቅ አላሚው አሰልጣኝ “አሁን ወደምገኝበት ሙያ የመጣሁት በአቋራጭ ሳይሆን ብዙ ዋጋ ከፍዬ ነው” ፋሲል ተካልኝ (አዳማ ከተማ)
የጨዋታ ዘገባ | ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
​ኢትዮጵያ ቡና እና አሰልጣኝ ገዛኸኝ ከተማ ተለያዩ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?