የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ በቀድሞው አሰልጣኙ ለመሰልጠን ሊያመራ ተቃርቧል። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመሩት መቻሎች በቀሩት የሊጉ ጨዋታዎች ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመገኘት ቡድናቸውን ማጠናከር የጀመሩት...
በአዳማ የተደረጉ ጨዋታዎች በመሸነፍ ሲቋጩ የሀዋሳ ጨዋታዎች በበኩላቸው በአቻ ውጤት ተቋጭተዋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0 - 2 መቻል በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሜዳ...
በሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ በጎል የጎመራው የሸገር እና አዳማ ጨዋታ 3ለ3 በሆነ የአቻ ውጤት ሲቋጭ መቻል ከ መቐለ ያለ ጎል ድቻ እና ቡናማዎቹ...
መቻል በእጁ የገባውን ነጥብ ለወላይታ ድቻ አሳልፎ ሲሰጥ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ባህርዳር እና አዳማ ከተማም ሦስት ነጥቦችን አግኝተዋል። ወላይታ ድቻ 4-3...
አርባምንጭ በስራ አስኪያጁ ፍቃድ ከቦታው ሲነሱ መቻል የቀድሞውን ቡድን መሪ ስራ አስኪያጅ አደረገ። በሊጉ ግርጌ ስር ተቀምጦ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ ካለፈው...
የመሐል ተከላካዩ ከመቻል ጋር ተለያየ። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው መቻል ከአንደኛው ዙር የሊግ ውድድር በሁለተኛው ተጠናክሮ እንደሚጠነክር የሚጠበቅ ሲሆን አሁን ባገኘሁት መረጃ ከመሐል...
በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች መቻል ከተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ሲመለስ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጎል ፌሽታ ደምቆ ተጋጣሚውን ረቷል። መሪው...
ፋሲል የመጀመሪያ ሽንፈቱን በኢትዮጵያ ቡና ሲያስተናግድ የጣና ሞገዶቹ እና መድን ድል አድርገዋል። መቻል 1-2 ባህርዳር ከተማ የጣናውን ሞገድ ከ ጦሩ ያገናኘው የሳምንቱ የሁለተኛ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident