መነሻ ገጽ መቻል ሳምሶን ጥላሁን ወደ መቻል ሊያመራ ከጫፍ ደርሷል
መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሳምሶን ጥላሁን ወደ መቻል ሊያመራ ከጫፍ ደርሷል

አጋራ
አጋራ

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ በቀድሞው አሰልጣኙ ለመሰልጠን ሊያመራ ተቃርቧል።

በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመሩት መቻሎች በቀሩት የሊጉ ጨዋታዎች ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመገኘት ቡድናቸውን ማጠናከር የጀመሩት ሲሆን ባሏቸው ሦስት ቦታዎች የመጀመሪያ ተጫዋቻቸውን ለማስፈረም ከጫፍ እንደደረሱ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።

ክለቡን ለመቀላቀል ዛሬ የህክምና ምርመራውን የሚያደርገው ደግሞ የአማካይ ተጫዋቹ ሳምሶን ጥላሁን (ሳሚ ባሪያው) ነው። የቀደምው በቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ቡና፣ ባህርዳር ከተማ፣ ሀዲያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከተማ ተጫዋች በሀድያ ሆሳዕና ቆይታው ከአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ጋር አብሮ መስራቱም ይታወሳል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...