መነሻ ገጽ መቻል መቻል ሁለተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻል ሁለተኛ ፈራሚውን አግኝቷል

አጋራ
አጋራ

በአጋማሹ የመቻል ሁለተኛው አዲስ ተጫዋች ወጣቱ ተከላካይ ሆኗል።

ባለባቸው ክፍት ቦታዎች ውስጥ አዳዲስ ተጫዋቾችን ከዝውውሩ መዘጋት በፊት ወደ ቡድናቸው እየቀላቀሉ የሚገኙት መቻሎች ከሳምሶን ጥላሁን ቀጥሎ የአጋማሹ ሁለተኛው ፈራሚያቸው ወጣቱ ተከላካይ ሚያኪያስ ካሳሁን መሆኑን ለማረጋገጥ ችያለሁ።

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን ተነስቶ በመቀጠል ለትውልድ ከተማው ድሬዳዋ ከተማ እና ያለፉትን ሦስት አመታት ደግሞ ለኢትዮ ኤሌክትሪክ ከከፍተኛ ሊጉ አንስቶ እስከ ፕሪምየር ሊጉ ድረስ በመጫወት ሲያገልግል ቆይቶ ከሳምንት በፊት ከኤሌክትሪክ ጋር መለያየቱን ነግረናችሁ ነበር። አሁን ደግሞ ተከላካዩ ወደ ሌላኛው የፕሪምየር ሊጉ ክለብ መቻል አምርቷል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...