የ 2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆኑት ፈረሰኞቹ የመጀመሪያ ፈራሚያቸዉን ወደ ስብስባቸዉ ቀላቅለዋል። ያለፈዉን አመት በለገጣፎ ለገዳዲ በግሉ ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያሳይ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ጨዋታ ሶስተኛ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ መውረዱን ያረጋገጠው ለገጣፎ ለገዳዲ በጥሩ መሻሻል ላይ ይገኝ የነበረዉን ሲዳማ ቡና 3ለ2...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሶስት ቀናት በኋላ ወደ ውድድር ሲመለስ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም በተደረገው የ28ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናክሮ ያስቀጠለበትን ዉጤት ለገጣፎ ለገዳዲን 2-1 በማሸነፍ አስመዝግቧል። ቀዝቀዝ ባለ እና ባልተረጋጋ አጨዋወት የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የጀመረ ሲሆን ፈረሰኞቹ ገና...
ቀሪ የሊጉ ጨዋታዎች እያሉት አስቀድሞ ወደ ታችኛዉ ሊግ መዉረዱን ያረጋገጠዉ ለገጣፎ ለገዳዲ በአማኑኤል አረቦ ብቸኛ ጎል አዳማ ከተማን 1-0 በሆነ ዉጤት አሸንፏል። የ26ኛ...
በ25ኛዉ ሳምንት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ12:00 ሰአት ጀምሮ ጀምሮ በኢትዮጵያ ቡና እና በለገጣፎ ለገዳዲ መሀከል የተደረገዉ ጨዋታ በአንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተጠናቆ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር የሀያ አራተኛ ሳምንት ሶስተኛ ዕለት ጨዋታ የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ቡድን ፋሲል ከነማ በሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኘዉን ለገጣፎ ለገዳዲ 2ለ0 በሆነ...
አሰልጣኛቸውን ከህመም መልስ ያገኙት ወልቂጤዎች ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ሥስት ነጥቦችን አሳክተዋል። የለገጣፎ ለገዳዲዎች መልሶ ማጥቃት ፣ የወልቂጤዎች በሙከራ ያልታጀቡ ቅብብሎች በታየበት የመጀመርያው አጋማሽ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident